በይነመረብን ተዳረስ
እርግጠኛ ነዎት Chromiumን ማራገፍ ይፈልጋሉ?
Chromiumን ያራግፉ
Chromium ተዘምኗል፣ ግን ቢያንስ ለ30 ቀናት አልተጠቀሙበትም።
ነባሪ አሳሽን ወደዚህ ቀይር፦
ለውጦችዎ Chromium በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ።
ደህንነቱ የተጠበቀ የChromium ገጽ እየተመለከቱ ነዎት።
Chromium ክፍለ ገጸ ድር
አማራጮችዎ ሊነበቡ አልቻሉም።
አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ፣ እና በአማራጮች ላይ የተደረጉ ለውጦች አይቀመጡም።
የChromium ክፈፍ ዝማኔ።
Chromium አዘጋጅ
Chromium ክፈፍ አስቀድሞ የተጫነ እና ለሁሉም የዚህ ኮምፒውተር ተጠቃሚዎች የሚገኝ ነው። Chromium ክፈፍ በተጠቃሚ ደረጃ ላይ መጫን ከፈለጉ መጀመሪያ በአስተዳዳሪው የተጫነውን የስርዓት-ደረጃ ስሪት ማራገፍ አለብዎት።
&Chromium OSን አዘምን
Chromium Windows XP ወይም ከዚያ በኋላ ይፈልጋል። አንዳንድ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ።
በስርዓቱ ላይ የሚጋጭ የChromium እና Chromium Frame ጭነት ተገኝቷል። እባክዎ ያራግፉት እና እንደገና ይሞክሩ።
Chromium የመሣሪያ አሞሌ
የስርዓተ ክወናዎ አገልግሎት የማይሰጥ ጊዜ ያለፈት ስለሆነ Chromium ከአሁን በኋላ አይዘምንም ያለው።
ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። Chromium አሁን እያሄደ ከሆነ እባክዎ ይዝጉትና እንደገና ይሞክሩ።
የChromium ራስ-ሙላ ቅንብሮች
ተራግፎ አልቋል።
Chromium መተግበሪያ አስተናጋጅ
ከተፈለገ፦ የአጠቃቀም ስታቲስቲክስ እና የብልሽት ሪፖርቶችን ወደ Google በራስ-ሰር በመላክ Chromium የተሻለ እንዲሆን ያግዙ።
- Chromium
ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ ያቀረበው የእውቅና ማረጋገጫ ስህተቶች አሉበት። Chromium ስህተቶች ያሉት የእውቅና ማረጋገጫ መጠቀም አይችልም እና ለመገናኘት የሞከሩትን የጣቢያ ማንነት ማረጋገጥ አይችልም።
ጫኚው መዝገቡን መበተን አልቻለም። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱት።
Chromium ጀርባ ላይ ያሂድ
አዎ ከChromium ውጣ
የChromium አዲስ የትር ገጽ መልክ ተቀይሯል። እነዚህ የመለያ ስሞችን ጠቅ በማድረግ በክፍሎች መካከል ይቀይሩ። Chromium ምርጫዎን ለሚቀጥለው ጊዜ ያስታውሰዋል።
ወደ Chromium በማከል ላይ...
ማስጠንቀቂያ፦ Chromium ቅጥያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እንዳይመዘግቡ መከልከል አይችልም። ይህን ቅጥያ ማንነትን በማያሳውቅ ሁነት ላይ ለማሰናከል ይህን አማራጭ አይምረጡ።
የChromium ደራሲዎች
Chromium የህትመት ቅድመ እይታ እንዲሰራ የሚያስፈልገው የፒ ዲ ኤፍ ማያውን አያካትትም።
Chromium የማሰስ ተሞክሮዎን ለማሻሻል የድር አገልግሎቶችን ሊጠቀም ይችላል።
አሁን Chromium ውስጥ ገብተዋል! ዕልባቶችዎ፣ ታሪክዎ እና ሌሎች ቅንብሮችዎ ከGoogle መለያዎ ጋር ይመሳሰላሉ።
ከChromium ውጣ
በሚያሳዝን ሁኔታ Mozilla Firefox እያሄደ ባለበት ጊዜ በእሱ ላይ ያስቀመጡት ቅንብሮችዎ አይገኙም። እነዚህን ቅንብሮች ወደ Chromium ለማስመጣት ስራዎን ያስቀምጡና ሁሉንም የFirefox መስኮቶችን ይዝጉ። ከዚያም ቀጥልን ይጫኑ።
በዚህ አጋጣሚ በእውቅና ማረጋገጫው ውስጥ የተዘርዘረው አድራሻ አሳሽዎ ሊሄድበት ከሞከረው የድር ጣቢያው አድራሻ ጋር አይዛመድም። ለዚህ ሊሆን የሚችል አንድ ምክንያት ግንኙነቶችዎ የተለየ የድር ጣቢያ እውቅና ማረጋገጫ እያቀረበ ባለ አጥቂ እየተጠለፈ ሊሆን ይችላል፣ ይሄ አለመዛመድን ያስከትላል። ሌላ ሊሆን የሚችል ምክንያት አገልጋዩ እርስዎ ለመጎብኘት የሚሞክሩትን ጨምሮ ለበርካታ ድር ጣቢያዎች ተመሳሳዩን የእውቅና ማረጋገጫ እንዲያሳይ ተደርጎ የተዋቀረ ሊሆን ይችላል፣ ምንም እንኳ ያ የእውቅና ማረጋገጫ ለሁሉም ድር ጣቢያዎቹ የሚሰራ ባይሆንም እንኳ። Chromium እርግጠኛ ሆኖ ን እንደደረሱ ሊነግርዎት ይችላል፣ ግን ያ እርስዎ ለመድረስ ካሰቡት  ጋር አንድ አይነት መሆኑን ሊያረጋግጥ አይችልም። ከቀጠሉ Chromium ተጨማሪ የስም አለመዛመዶችን አያረጋገጥም።
ወደ
የChromium ምናሌ >

የላን ቅንብሮች
ይሂዱና የ«ለእርስዎ ላን ተኪ አገልጋይ ይጠቀሙ»ን አመልካች ሳጥኑን አይምረጡ።
ይህ ሞዱል ከChromium ጋር የሚጋጭ መሆኑ ይታወቃል።
ኧረ ገዳይ! Chromium ብልሽት አጋጥሞታል። አሁን ዳግም ይጀምር?
ምንም የሚዘመን የChromium ወይም Chromium ክፍለ ገጸ ድር ጭነት የለም።
መሣሪያዎ የተዘመነ ነው።
የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ መሣሪያዎን ዳግም ያስጀምሩት።
Chromium የዚህ ጣቢያ ይለፍ ቃልዎን እንዲያስቀምጥልዎ ይፈልጋሉ?
ወደ
መተግበሪያዎች > የስርዓት ምርጫዎች > አውታረ መረብ > የላቁ > ተኪዎች
ይሂዱና ማንኛውም የተመረጡ ተኪዎችን አይምረጡ።
የChromium ጭነት አቃፊ በስራ ላይ ያለ ይመስላል። እባክዎ ኮምፒውተርዎን ዳግም ያስነሱና እንደገና ይሞክሩ።
Chromium አሁን ተወዳጆች/ዕልባቶችን በማስመጣት ላይ ነው።
እንኳን ደህና መጡ
አንድ አስተዳዳሪ በዚህ ስርዓት ላይ Chromiumን ጭኗል፣ እና ለሁሉም ተጠቃሚዎች ይገኛል። የስርዓት-ደረጃ Chromium የተጠቃሚ-ደረጃ ጭነትዎን አሁን ይተካዋል።
እባክዎ ሁሉንም የChromium መስኮቶችን ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።
ይህ ለውጥ እንዲተገበር እባክዎ የChromium መስኮቶችን ይዝጉና Chromiumን ዳግም ያስጀምሩ።
የቅጂ መብት © 2006-2012 የChromium ደራሲያን። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።
Chromium ላይ የተጫኑ ሞዱሎች
ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ በኮምፒውተርዎ ስርዓተ ክወና የማይታመን አካል የተሰጠ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያሳየው። ይሄ ማለት አገልጋዩ የራሱ የደህንነት ምስክርነቶች አመንጭቷል ማለት ነው፣ Chromium ደግሞ ለማንነት መረጃን ለማወቅ ሊተማመንበት አይችልም ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነቶችዎን ለመጥለፍ እየሞከረ ሊሆን ይችላል።
Chromium ሲዘጋ የጀርባ መተግበሪያዎች ማሂዱን ይቀጥሉ
አዘምን
አዲስ የChromium ስሪት ይገኛል፣ እና ከመቼውም በበለጠ ፈጣን ሆኗል።
ስለChromium ክፈፍ...
ከChromium አስወግድ
ጫኝው ጊዜያዊ ማውጫ መፍጠር አልቻለም። እባክዎ ነፃ የዲስክ ቦታ እና ሶፍትዌር የመጫን ፍቃድ እንዳለ ይፈትሹ።
Chromium የውሂብ ማውጫው ላይ ማንበብ እና መጻፍ አይችልም፦
Chromium ን አይደግፍም።
የማይታወቅ ስሪት።
መሣሪያዎን በማዘመን ላይ...
አራግፍ
Chromiumን መጠቀም ላይ እገዛ ያግኙ
Chromiumን ጀምር
Chromium የአሁኑ የዴስክቶፕ ምህዳሩን ማወቅ ስላልቻለ የመተግበሪያ አቋራጭ መፍጠር አይችልም።
ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ የChromium ክፍለ ገጸ ድር ስሪት አለው። ስፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ Chromium ክፍለ ገጸ ድርን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ።
የአሰሳ ውሂብዎም ይሰረዝ?
&Chromiumን አዘምን
ለስርዓተ-ደረጃ ጭነት ተገቢ መብቶች የሉዎትም። ጫኚውን እንደ አስተዳዳሪ በማሄድ እንደገና ይሞክሩ።
Chromium ጀርባ ላይ ይሂድ
Chromium ውስጥ ይግቡ
Chromium በChromium ክፍት ምንጭ ፕሮጀክት እና በሌላ ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር እውን ሊሆን ችሏል።
Chromium ነባሪውን አሳሽ ያድርጉ።
Chromium
Chromium ሰሪ
Chromium OS
አታርመኝ
እነዚህን ደረጃዎች በመከተል የአውታረ መረብ መገመትን ለማሰናከል ይሞክሩ፦
ወደ
የChromium ምናሌ >

ይሂዱና «»ን አይምረጡ።
ይሄ ችግሩን ካልፈታው ለተሻሻለ አፈጻጸም ይህን አማራጭ እንደገና መምረጥ እንመክራለን።
የብልሽት ሪፖርት በChromium ውስጥ አይገኝም።
በChromium ውስጥ አልተሰራበትም። ቦታ ያዥ የመርጃ ካርታዎችን በማመሳሰል ውስጥ ሊያቆያቸው ነው። አንድ ነጋሪ እሴት ይጠብቃል፦ $1።
Chromiumን በማዘመን ላይ...
ተግባር መሪ - Chromium
Chromium አሁን የሚከተሉትን ንጥሎች ከ እያስመጣ ነው፦
ዕልባቶችዎን በChromium ምናሌ ውስጥ ወይም በዕልባቶች አሞሌው ላይ ይፈልጉ።
የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ Chromiumን ዳግም ያስጀምሩት።
አዲስ የChromium ስሪት አለ።
በጭነት ጊዜ የስርዓተ ክወና ስህተት ተፈጥሯል። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱት።
ወደ Chromium ታክሏል።
ሁሉም የChromium ነገሮችዎን ለማመሳሰል ይሄን የGoogle መለያ ይጠቀሙበት?
ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱ።
መገለጫዎ ከአዲስ የChromium ስሪት ስለሆነ የመጣው ስራ ላይ ሊውል አይችልም።
አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ። እባክዎ የተለየ የመገለጫ አቃፊ ይግለጹ ወይም ይበልጥ አዲስ የሆነ የChromium ስሪት ይጠቀሙ።
ከሌላ የተጫነ መተግበሪያ ጋር አለመግባባት ተፈጥሯል።
ወደ Chromium ያክሉ
ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ አዲስ የሆነ የChromium ስሪት አለው። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ Chromiumን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ።
Chromium መገልገያ
Chromium OS መጠቀም ላይ እገዛ ያግኙ
Chromium ክፍለ ገጸ ድር ተዘምኗል። እባክዎ አሳሽዎን ዳግም ያስጀምሩ። Chromium ስሪት፦ ፣ Chromium ክፍለ ገጸ ድር ስሪት፦
ለውጦችዎ መሣሪያዎን ዳግም በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ።
Google Chrome በትክክል አልተዘጋም። ከፍተዋቸው የነበሩትን ገፆች ዳግም ለመክፈት እነበረበት መልስ የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
Chromium መልስ አይሰጥም። አሁን ዳግም ይጀምር?
ፈጣን
Chromium የ አገናኞችን ለማስተናገድ አንድ ውጫዊ መተግበሪያ ማስጀመር አለበት። የተጠየቀው አገናኝ ነው።
ይህ ጣቢያ Chromium ክፈፍን (አስቀድሞ የተጫነ) ይመክራል።
አሁን እያሄደ ያለ ተመሳሳዩን የChromium ክፍለ ገጸ ድር ስሪት መጫን አይቻልም። እባክዎ Chromium ክፍለ ገጸ ድርን ይዝጉ እና እንደገና ይሞክሩ።
Chromium የይለፍ ቃልዎን እንዲያስቀምጥልዎት ይፈልጋሉ?
ወደ
የChromium ምናሌ >

(ለአሁኑ አውታረ መረብ) ይሂዱ። የ

አዝራሩን (በ
ትር ውስጥ) ካለ ያንኑ ጠቅ ያድርጉና ውቅርዎ ወደ «ቀጥታ» መዋቀሩን ያረጋግጡ።
የChromium ምናሌን አሳይ
ግላዊነት የተላበሰው የአሳሽ ባህሪዎችዎ ድር ላይ ለማስቀመጥና ከዚያ Chromium ካለው ማንኛውም ኮምፒውተር ለመድረስ አመሳስልን ያዋቅሩ።
http://www.google.com/support/chrome/bin/answer.py?hl=&answer=161796
የበይነመረብ አሳሽ
Chromium አሁን ተሻሽሏል! አዲስ ስሪት አለ።
ስለ &Chromium
የጫኚው መዝገብ ተበላሽቷል ወይም ትክክል አይደለም። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱ።
ወደ
የChromium ምናሌ >

ይሂዱና ውቅርዎ ወደ «ምንም ተኪ» ወይም «ቀጥታ» መዋቀሩን ያረጋግጡ።
ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ ጊዜው ያለፈበት የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። ጊዜው ካለፈበት ጀምሮ ያ የእውቅና ማረጋገጫ ጥቃት ደርሶበት እንደሆነ ምንም የሚያሳይ መረጃ አይገኝም። ይህ ማለት Chromium ከአጥቂ ይልቅ ከ ጋር እየተገናኙ መሆንዎን ሊያረጋግጥ አይችልም። የኮምፒውርዎ ሰዓት በአሁኑ ጊዜ እንዲል ተዋቅሯል። ትክክል ይመስላል? ካልሆነ ስህተቱን አርመው ይህን ገጽ ማደስ አለብዎት።
ለምን ይህን አያለሁ?
እየሄደ ያለውን ተመሳሳዩን የChromium ስሪት መጫን አይቻልም። እባክዎ Chromiumን ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።
Chromium ነባሪ አሳሽዎ አይደለም።
ይሄ ለውጥ እንዲተገበር እባክዎ ይውጡ እና እንደገና ይግቡ።
&ስለChromium OS
አዲስና ደህንነቱ ይበልጥ የተጠበቀ የChromium ስሪት አለ።
Chromium ውስጥ የመግባት ተጨማሪ ጥቅሞችን ይመልከቱ።
Chromium ድር ላይ ያለ ስልክ ቁጥር ጠቅ እንዲያደርጉትና በSkype እንዲደውሉበት ያስችልዎታል!
አንድ ውርድ አሁን በሂደት ላይ ነው። ከChromium ወጥተው ውርዱን መሰረዝ ይፈልጋሉ?
Chromium ሁለትዮሾች
የChromium ተሰኪ አስተናጋጅ
ውርዶች በአሁኑ ጊዜ በሂደት ላይ ናቸው። ከChromium መውጣትና ውርዶቹን መሰረዝ ይፈልጋሉ?
Chromium Windows Vista ወይም Windows XP ከSP2 ወይም ከዚያ በላይ ይፈልጋል።
ተመሳሳይ ስም ያለው ሞዱል ከChromium ጋር የሚጋጭ መሆኑ ይታወቃል።
Chromium የተዘመነ ነው።
ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ ቅርብ የሆነ የChromium ምንዝሮች ስሪት አለው። እባክዎ ይበልጥ ቅርብ የሆነ ጫኚ ይጠቀሙ።
ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ ገና የሚሰራ ያልሆነ እውቅና ማረጋገጫ ነው ያሳየው። ያ እውቅና ማረጋገጫ ሊታመን የሚችል መሆኑን ወይም አለመሆኑን የሚያሳይ ምንም መረጃ የለም። Chromium ከአጥቂ ሳይሆን ከ ጋር እየተገናኙ መሆንዎን በአስተማማኝ ሁኔታ ማረጋገጥ አይችልም። የኮምፒውተርዎ ሰዓት በአሁኑ ጊዜ ላይ ተዋቅሯል። ይሄ ልክ ይመስላል? ካልሆነ የስርዓትዎን ሰዓት አስተካክለው ከዚያ ይህን ገጽ ማደስ አለብዎት።
Chromium በአሁኑ ጊዜ እንዲሆን የተዋቀረውን ነባሪ የመፈለጊያ ፕሮግራምዎን እየተጠቀመ ነው። ነባሪው የፍለጋ ፕሮግራምዎ እንዳለ ማስቀመጥ ይፈልጋሉ?
ወደ Chromium እንኳን በደህና መጡ
ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ የChromium እና Chromium ክፍለ ገጸ ድር ስሪት አለው። ስፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ ሁለቱንም Chromium እና Chromium ክፍለ ገጸ ድርን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ።
የምርጫዎች ፋይልዎ የተበላሸ ወይም ልክ ያልሆነ ነው።
Chromium ቅንብሮችዎን ማስመለስ አልቻለም።
ይሞክሩት (ቀድሞውንም ተጭኗል)።
Chromium ድረ-ገጾችን እና መተግበሪያዎችን እጅግ በጣም ፈጣን በሆነ ፍጥነት የሚያሄድ ድር አሳሽ ነው። ፈጣን፣ የረጋ እና ለመጠቀም ቀላል ነው። Chromium ውስጥ አብሮ በተሰራላቸው የተንኮል-አዘል ሶፍትዌር እና የማስገሪያ መከላከያዎች አማካኝነት ደህንነትዎ ይበልጥ በተጠበቀ ሁኔታ ድሩን ያስሱ።
ልክ ያልሆኑ ነጋሪ እሴቶች። Chromium ሳይጫን Chromium ክፈፍን በዝግጁ ሁነታ መጫን አይቻልም።
Chromium አጋዥ
ኮምፒውተርዎ ሲጀምር Chromium በራስ-ሰር እንዲጀምር ተዋቅሯል።
Chromium OS በተጨማሪ ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር እውን ሊሆን ችሏል።
Chromium OS የ አገናኞችን ለማስተናገድ የውጫዊ መተግበሪያዎችን ማስጀመር አይደግፍም። የተጠየቀው አገናኝ ነው።