ጉግል ክሮም ዊንዶዎዝ ቪስታ ወይም ዊንዶዎዝ ኤክስፒ በኤስፒ2 ወይም ከዛበላይ ይፈልጋል።
በይነመረብ ተዳረስ
ይህን መረጃ ጉግል ክሮም እንዲያስቀምጥልዎት ይፈልጋሉ?
ነባሪ አሳሽን ወደዚህ ቀይር፡
ጉግል ክሮም ቀድሞውኑ ለዚህ ተጠቃሚ ተጭኗል። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ ፣ እባክዎ ጉግል ክሮምን ያራግፉና እንደገና ያውርዱ።
ስለ ጉገል ክሮም
የጉግል ክሮም አዲስ ስሪት አለ።
ጉግል ክሮምን ጀምር
ጉግል ክሮም አሁን ተወዳጆችን/ዕልባቶችን ከውጪ በማምጣት ላይ ነው።
ጉግል ክሮም አልተጫነም ወይም የመጫኛ ማውጫውን ማግኘት አልቻለም። እባክዎ ጉግል ክሮምን እንደገና ያውርዱ።
ጉግል ክሮም መቀያየሪያ
የአግልግሎት ውል
‹‹በብዛት የተጎበኙ›› የሚለው ቦታ ብዙ ጊዜ የተጠቀሟቸውን ድር ጣቢያዎች ያሳያል። ጉግል ክሮምን ለትንሽ ጊዜ ከተጠቀሙ በኋላ፣ በብዛት የጎበኟቸውን ድር ጣቢያዎች አዲስ ትር በከፈቱ ቁጥር ይመለከቷቸዋል። ስለነዚህ እና ሌሎች ባህሪያት በአስጀማሪ መመርያ ገጽ ላይ የበለጠ ማወቅ ይችላሉ።
ተራግፎ አልቋል።
አሁን ከሰረዙ፣ ሁሉም ንጥሎች ከውጪ አይገቡም። ቆይተው እንደገና ከክሮም ምናሌ ማስመጣት ይችላሉ።
ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። ጉግል ክሮም አሁን እየአሄደ ከሆነ ፣ እባክዎ ይዝጉትና እንደገና ይሞክሩ።
ጫኝው መዝገብ ለመበተን አልቻለም። እባክዎ ጉግል ክሮምን እንደገና ያውርዱ።
ጉግል ክሮም መገልገያ
ጉግል ክሮም መጫኛ ማውጫ በስራ ላይ ያለ ይመስላል። እባክዎ ኮምፒውተርዎን ዳግም ያስነሱና እንደገና ይሞክሩ።
እገዛ ጉግል ክሮምን የተጠቃሚ ስታትስቲክስን እና የስንክል ሪፖርትን ለጉግል በራስ በመላክ የበለጠ እንዲሆን ያደርገዋል።
ጉግል ክሮም አገናኞችን ለማስተናገድ ውጫዊ መተግበሪያን መጀመር ይፈልጋል።የተጠየቀው አገናኝ ነው።
ጉግል ክሮም
ኡው..! ጉግል ክሮም ተሰናክሏል። አሁን እንደገና ያስጀምሩት?
ጉግል ክሮም መገለጫ አስመጪ
ጉግል ክሮም እነዚህን ተግባራት ይሰራል፡-
ጉግል ክሮም የተለየ ባህሪ እያሳየ ነው።
ጉግል ክሮምን አራግፍ
- ጉግል ክሮም
ጉግል ክሮም ቋንቋ፡-
በነዚህ አካባቢዎች ውስጥ የጉግል ክሮም አቋራጮችን ፍጠር፡
ጉግል ክሮም በትክክል አልተዘጋም። ከፍተዋቸው የነበሩትን ገፆች ዳግም ለመክፈት እነበረበት መልስ የሚለውን ይጫኑ።
ጉግል ክሮም ምላሽ አይሰጥም። አሁን እንደገና ያስጀምሩት?
ጫኝው ጊዜያዊ ማውጫ መፍጠር አልቻለም። እባክዎ ነፃ የዲስክ ቦታ እና ሶፍትዌር የመጫን ፍቃድ እንዳለ ይፈትሹ።
ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ነገር ግን አገልጋዩ ያቀረበው ሰርቲፊኬት ስህተቶች ይዟል። ጉግል ክሮም ስህተቶችን የያዘ ሰርቲፊኬት አይጠቀምም እናም ለመገናኘት የሞከሩትን ጣቢያ ማንነት ሊያረጋጥ አይችልም። ግንኙነትዎ ደህንነቱ የተጠበቀ ስላልሆነ መቀጠል አይኖርብዎትም።
አራግፍ
ለውጡ ውጤታማ እንዲሆን እባክዎ ሁሉንም የክሮም መስኮቶች ይዝጉና ክሮምን እንደገና ያስነሱ።
መገለጫዎን መጠቀም አይቻልም ምክንያቱም መገለጫዎ የአዲሱ ጉግል ክሮም ስሪት አካል ነው። \n\nአንዳንድ ባሕሪያት ላይኖሩ ይችላሉ። እባክዎ ሌላ የመገለጫ ማውጫ ይወስኑ ወይም አዲሱን ጉግል ክሮም ስሪት ይጠቀሙ።
ጉግል ክሮም የአሰሳ ልምድዎን ለማሻሻል የድር ግልጋሎቶችን ሊጠቀም ይችላል። እነዚህን ግልጋሎቶች በአማራጭነት እንዳይሰሩ ማድረግ ይችላሉ።
ክሮም
የአሰሳ ውሂብዎም ይሰረዙ?
የጉግል ክሮም የመሳሪያ አሞሌ
ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ነገር ግን አገልጋዩ ልክ ያልሆነ ሰርቲፊኬት አቅርቧል። ይህ ሰርቲፊኬት የሚታመን ለመሆኑ የሚያመለክት ምንም መረጃ የለም። ጉግል ክሮም ከ ጋር ለሚያደርጉት ግንኙነት እና አጥቂ ላለመሆኑ አስተማማኝ ዋስትና ሊሰጥ አይችልም። በኮምፒውተርዎ ላይ ሰአትዎና የስዓት ሰቅዎ በትክክል መዘጋጀቱን እርግጠኛ መሆን ይኖርብዎታል። ካልተዘጋጁ ግን፣ ማንኛውንም ጉዳይ ማስተካከልና ይህን ገጽ ማደስ ይኖርብዎታል። ልክ ከሆኑ ግን፣ መቀጠል አይኖርብዎትም።
ለስርዓተ-ደረጃ ጭነት ተገቢ መብቶች የሉዎትም። ጫኚውን እንደ አስተዳዳሪ በማሄድ እንደገና ይሞክሩ።
ጉግል ክሮም በክሮሚየም ክፍት ምንጭ ፕሮጀክት እና በሌላ ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር ሊሰራ ችሏል።
ጉግል ክሮም ጭነትዎን ለማጠናቀቅ ዝግጁ ነው።
ጉግል ክሮም በውሂብ ማውጫው መጻፍም እና ማንበብ አልቻለም፡- \n\n
አታርመኝ
እርግጠኛ ነዎት ጉግል ክሮምን ማራገፍ ይፈልጋሉ?
ጉግል ክሮምን መነሻ ማሰሻ አድርግ
በዚህ ሁኔታ፣ በሰርቲፊኬቱ የተዘረዘረው አድራሻ አሳሽዎ ሊሄድ ከሞከረው የድር ጣቢያ አደራሻ ጋር አይዛመድም። ለዚህ አንድኛው ምክንያት ሊሆን የሚችለው ለተለያዩ ድር ጣቢያዎች ሰርቲፊኬት እያቀረበ ባለ አንድ አጥቂ ግንኙነትዎ በመቋረጥ ላይ ከሆነ ነው፣ ይህም አለመጣጣምን ያስከትላል። ሌላኛው ሊሆን የሚችለው ምክንያት ደግሞ አገልጋዩ ለብዙ ድር ጣቢያዎች ተመሳሳይ ሰርቲፊኬት እንዲያወጣ ተቀናብሮ ሲሆን ነው፤ ሊጎበኙት ያሰቡትንም ጭምር፣ ምንም እንኳ ሰርቲፊኬቱ ለነዚያ ሁሉ ድር ጣቢያዎች ልክ ባይሆንም። ጉግል ክሮም በርግጠኝነት  ጋር ደርሰዋል ሊልዎት ይችላል፣ ነገር ግን ሊደርሱ ካሰቡት ከ ጋር ተመሳሳይ ጣቢያ ነው ብሎ ሊያረጋግጥልዎት አይችልም። የሚቀጥሉ ከሆነ፣ ክሮም ተጨማሪ የስም አለመጣጣሞችን አይፈትሽም። በአጠቃላይ፣ ይህን ነጥብ አንዳለፈ ባይቀጥሉ ይመረጣል።
ከሌላ የተጫነ መተግበሪያ ጋር አለመግባባት ተፈጥሯል።
ጉግል ክሮም በአሁኑ ጊዜ በ ያለውን ነባሪ የፍለጋ ፕሮግራምዎን ይጠቀማል። ነባሪ የፍለጋ ፕሮግራምዎን ማቆየት ይፈልጋሉ?
ወደ ጉግል ክሮም እንኳን ደህና መጡ
ጉግል ክሮም አጋዥ
ጉግል ክሮም ዊንዶዎዝ 2000ን አይደግፍም። አንዳንድ ባህሪያቱ ላይሰሩ ይችላሉ።
ጉግል ክሮም የተሰኪ አስተናጋጅ
የይለፍ ቃልዎን ጉግል ክሮም እንዲያስቀምጥልዎት ይፈልጋሉ?
ክሮምን ዝጋና ውጣ
ጉግል ክሮም ሰራተኛ
የበይነመረብ አሳሽ
ጉግል ክሮም ቀድሞውኑም ተጭኗል እናም ለሁሉም የዚህ ኮምፒውተር ተጠቃሚዎች ክፍት ሆኗል። ጉግል ክሮምን በተጠቃሚ-ደረጃ ለመጫን ከፈለጉ፣ በቅድሚያ በአስተዳዳሪው የተጫነውን የስርዓት-ደረጃ ቅጂ ያራግፉ።
ጉግል ክሮምኦኤስ አገናኞችን ለማስተናገድ የውጪ መተግበሪያ ማስጀመርን አይደግፍም። የተጠየቀው አገናኝ ነው።
ለምን ይህን አያለሁ?
ጉግል ክሮም መነሻ ማሰሻዎ አይደለም።
ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። እባክዎ ጉግል ክሮምን እንደገና ያውርዱ።
ጉግል ክሮም አይደግፍም።
ጉግል ክሮምን አማራጮች ዳግም ሲያስጀምሩ ያበጇቸው ለውጦች በሙሉ ወደ ቀድሞው እንደወረደ ቅንጅቶች ይመለሳሉ። የክሮምን አማራጮች ዳግም ማስጀመር ይፈልጋሉ?
ይህ ኮምፒውተር ቀድሞውኑም በጣም የቅርብ ጊዜ ጉግል ክሮም ስሪት አለው። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ ፣ እባክዎ ጉግል ክሮምን ያርግፉና እንደገና ያውርዱ።
ጉግል ክሮም ኦኤስ
ጉግል ክሮም ለ
የክሮም አጋዥ
የጫኝው መዝገብ ተበላሽቷል ወይም ትክክል አይደለም። እባክዎ ጉግል ክሮምን እንደገና ያውርዱ።
በሚያሳዝን ሁኔታ፣ የሞዚላ ፋየርፎክስ ቅንጅቶችዎ የሉም አሳሹ እየሄደ ባለበት ጊዜ። እነዚህን ቅንጅቶች ወደ ጉግል ክሮም ለማስመጣት፣ ስራዎን ያስቀምጡና ሁሉንም የፋየርፎክስ መስኮቶች ይዝጉ። ከዚያም ቀጥልን የጫኑ።
ጉግል ክሮም
አስተዳዳሪው ጉግል ክሮምን በዚህ ስርዓት ላይ ጭኗል፤ እናም ለሁሉም ተጠቃሚዎች ክፈት ሆኗል። የስርዓተ-ደረጃው ጉግል ክሮም የተጠቃሚ ደረጃ ጭነቱን አሁን ይተካዋል።
ይሞክሩት (ቀድሞውንም ተጭኗል)።
ጉግል Inc.
በጉግል ክሮም ምናሌዎች ፣ ሳፁነ ተዋስኦዎች ፣ እና የመሣሪያዎች ፍንጭ ውስጥ የሚጠቀመውን ቋንቋ ለውጥ።
ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ነገር ግን አገልጋዩ ጊዜው ያለፈበት ሰርቲፊኬት አቅርቧል። ይህ ሰርቲፊኬት ጊዜው ካለፈበት ቀን ጀምሮ የጠፋ ለመሆኑ የሚያመለክት ምንም መረጃ የለም። ጉግል ክሮም ከ ጋር ለሚያደርጉት ግንኙነት እና አጥቂ ላለመሆኑ አስተማማኝ ዋስትና ሊሰጥ አይችልም። መቀጠል አይኖርብዎትም።
ተግባር መሪ - ጉግል ክሮም
ጉግል ክሮም አሁን የሚከተሉትን ንጥሎች ከ ከውጪ በማምጣት ላይ ነው፡
በመጫን ጊዜ የሥርዓተ ክወና ስህተት ተፈጥሯል። እባክዎ ጉግል ክሮምን እንደገና ያውርዱ።
የጉግል ክሮምን አቋራጭ ወደ ዴስክቶፕዎ፣ የፈጣን አጀማመር አሞሌዎ፣ አና ጀምር ምናሌዎ ያክሉ
ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ነገር ግን አገልጋዩ በኮምፒውተርዎ ስርዓተ ክወና በማይታመን አካል የተሰጠ ሰርቲፊኬት አቅርቧል። ይህም ማለት አገልጋዩ፣ ጉግል ክሮም በማንነት መረጃው ሊተማመንበት የማይችል የራሱን የደህንነት መታወቂያ ፈጥሯል፤ ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነቶችዎን ለማቋረጥ እየሞከረ ሊሆን ይችላል። መቀጠል አይኖርብዎትም፤ በተለይም ይህን ማስጠንቀቂያ ከዚህ ቀደም በዚህ ጣቢያ አይተውት የማያውቁት ከሆነ።