Google Chrome Windows Vista ወይም Windows XP SP2 ወይም ከዛበላይ ይፈልጋል።
በዚህ አጋጣሚ በእውቅና ማረጋገጫው የተዘረዘረው አድራሻ አሳሽዎ ሊሄድበት ከሞከረው የድር ጣቢያ አደራሻ ጋር አይዛመድም። ለዚህ ሊሆን የሚችለው አንድ ምክንያት ለተለየ ድር ጣቢያ የሆነ የእውቅና ማረጋገጫ እያቀረበ ያለ አንድ አጥቂ ግንኙነቶችዎን እየተጠለፈ ነው፣ ይህም አለመጣጣምን ያስከትላል። ሌላኛው ሊሆን የሚችለው ምክንያት ደግሞ አገልጋዩ ሊጎበኙት ያሰቡትንም ጨምሮ ለብዙ ድር ጣቢያዎች ተመሳሳይ የእውቅና ማረጋገጫዎች እንዲያወጣ የተቀናበረ ሲሆን ነው፣ ምንም እንኳ የእውቅና ማረጋገጫው ለእነዚያ ድር ጣቢያዎች ሁሉ የማይሰራ ቢሆንም። Google Chrome በእርግጠኝነት  ጋር ደርሰዋል ሊልዎት ይችላል፣ ነገር ግን ሊደርሱ ካሰቡት ከ ጋር ተመሳሳይ ጣቢያ ነው ብሎ ሊያረጋግጥልዎት አይችልም። ከቀጠሉ Chrome ተጨማሪ የስም አለመጣጣሞችን አይፈትሽም።
Google Chrome Canary (mDNS-In)
Chrome OS ውሂብዎን ሊያመሳስል አልቻለም። እባክዎ የማመሳሰያ ይለፍ ሐረግዎን ያዘምኑት።
የምርጫዎችዎ ፋይል ተበላሽቷል ወይም ልክ አይደለም ነው።
Google Chrome ቅንጅቶችዎን ማስመለስ አልቻለም።
በይነመረብን ተዳረስ
Google Chrome በስተጀርባ ስራ ላይ ነው።
እራስዎን ወደ Chrome ያክሉ
Google Chrome ማዘመን አቁሟል፣ እና ከአሁን በኋላ ይህን የስርዓተ ክወናዎን ስሪት አይደግፍም።
Google Chrome ጀርባ ውስጥ ይሂድ
አዎ ከChrome ውጣ
ሁሉም ማሳወቂያዎችዎን እዚህ ካሉት የChrome መተግበሪያዎች፣ ቅጥያዎች፣ እና ድር ጣቢያዎች ሆነው ማየት ይችላሉ።
ነባሩ የChrome ውሂብዎን ለይተው ማስቀመጥ ከፈለጉ ለ አዲስ የChrome ተጠቃሚ መፍጠር ይችላሉ።
እባክዎ ሁሉንም የChrome መስኮቶች ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።
Chrome መረጃዎን በድጋሚ መተየብ እንዳይኖርብዎ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ያስቀምጣል፣ ነገር ግን ለወደፊት ክፍያዎች አሁንም የካርድዎን የደህንነት ኮድ ማረጋገጥ አለብዎ።
ነባሪ አሳሽን ወደዚህ ቀይር፦
አንድ ቅጥያ Chromeን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ቀይሯል።
ሲገኝ የሃርድዌር ማጣደፍን ተጠቀም
አማራጮችዎ ሊነበቡ አልቻሉም።
አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ፣ እና በአማራጮች ላይ የተደረጉ ለውጦች አይቀመጡም።
የGoogle Chrome አዲስ ስሪት አለ።
እንግዳዎች ምንም ነገር ሳይተዉ Chromeን መጠቀም ይችላሉ።
Google Chrome በጀርባ ውስጥ ይሂድ
ይሄ የእርስዎ Chrome ነው
አዲሱን Chrome በመሞከርዎ እናመሰግናለን። Chrome ከመቀጠልዎ በፊት ሁሉንም የተከፈቱ ስራዎችዎን ማስቀመጥዎን ለማረጋገጥ ዳግም መጀመር ያስፈልገዋል።
Chrome የተሻለ እንዲሆን ያግዙ
የChrome መተግበሪያዎችን አስጀምር
Mac ላይ የይለፍ ቃላት በእርስዎ Keychain ላይ የሚቀመጡ ናቸው፣ እና ይህን የOS X መለያ በሚጋሩ ሌሎች የChrome ተጠቃሚዎች ሊደረስባቸው ወይም ሊመሳሰሉ ይችላሉ።
Google Chrome Canary ለmDNS ትራፊክ ለመፍቀድ የውስጥ ደንብ።
Google Chromeን እንደ ነባሪ አሳሽዎ አድርገው ያቀናብሩ
አሁን ወደ Chrome ገብተዋል! ማመሳሰል በአስተዳዳሪዎ ተሰናክሏል።
ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Chrome OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።
ለውጦችዎ Google Chrome ዳግም በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ።
Chrome ስርዓተ ክወናን መጠቀም ላይ እገዛን ያግኙ
ይህን መሣሪያ ከመጠቀምዎ በፊት የሚከተለውን የአገልግሎት ውል እንዲያነቡ እና እንዲቀበሉ ይፈለጋል። ይህ ውል የGoogle Chrome ስርዓተ ክወና ውሉን አያስፋፋውም፣ አይቀይረውም ወይም አይገድበውም።
(የChrome ዳግም መጀመር ያስፈልገዋል)
መሳሪያዎን ወደ ሰርጥ በማዘመን ላይ...
መለያዎን ከChrome ካስወገዱ በኋላ፣ ክፍት ትሮችዎ እንዲሰሩ መልሰው መጫን ሊኖርብዎ ይችላል።
ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ ስሪት የሆነ የGoogle Chrome ምንዝሮች አሉት። እባክዎ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ ጫኚ ይጠቀሙ።
እባክዎ ሁሉንም የGoogle Chrome መስኮቶችን (በWindows 8 ሁነታ ላይ ያሉትንም ጨምሮ) ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።
ዕልባቶችዎን በChrome ምናሌ ውስጥ ወይም በዕልባቶች አሞሌ ላይ ይፈልጉ።
አዲስ የGoogle Chrome ስሪት አለ፣ እና ከመቼውም በበለጠ ፈጣን ነው።
ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። Google Chrome አሁን እያሄደ ከሆነ ፣ እባክዎ ይዝጉትና እንደገና ይሞክሩ።
Google Chrome ሲዘጋ የጀርባ መተግበሪያዎችን ማሂዱን ይቀጥሉ
ጫኝው መዝገብ ለመበተን አልቻለም። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።
ይህ ኮምፒውተር ሃርድዌሩ ከአሁን በኋላ ስለማይደገፍ በቅርቡ የGoogle Chrome ዝማኔዎችን መቀበል ያቆማል።
Google Chrome ተዘምኗል፣ ግን ቢያንስ ለ30 ቀኖች አልተጠቀሙበትም።
Google Chrome የመተግበሪያ አስጀማሪ
Google Chrome የውሂብ አቃፊውን ማንበብ እና እሱ ላይ መጻፍ አይችልም፦
Google Chrome አገናኞችን ለማስተናገድ ውጫዊ መተግበሪያን መጀመር ይፈልጋል። የተጠየቀው አገናኝ ነው።
ኧረ ገዳይ! Google Chrome ተሰናክሏል። አሁን እንደገና ይጀመር?
ይሞክሩት፣ አስቀድሞ ተጭኗል
Google Chrome የአገልግሎት ውል
ስለ Chrome አጠቃቀም ላይ እገዛን ያግኙ
እንደ ሆነው ወደ Chrome ገብተዋል። እባክዎ እንደገና ለመግባት ተመሳሳዩን መለያ ይጠቀሙ።
የክፍያ መጠየቂያ ዝርዝሮችዎ በChrome ውስጥ ተቀምጠዋል።
Google Chrome የእርስዎን ማይክሮፎን እየተጠቀመ ነው።
Google Chromeን ያብጁ እና ይቆጣጠሩ
ን ለመድረስ አስበዋል፣ ግን አገልጋዩ ጊዜው ያለፈበት የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። ያ የእውቅና ማረጋገጫ ጊዜው ካለፈበት ጊዜ ጀምሮ ተጠቅቶ ከሆነ የሚያመላክት ምንም መረጃ የለም። ይሄ ማለት Google Chrome ከአጥቂ ጋር ሳይሆን ከ ጋር እየተገናኙ መሆንዎን ሊያረጋግጥ አይችልም። የኮምፒውተርዎ ሰዐት በአሁኑ ጊዜ ይላል። ትክክል ይመስላል? ካልሆነ ስህተቱን አርመው ይህን ገጽ ማደስ አለብዎት።
መሣሪያዎ የተዘመነ ነው።
Google Chrome የይለፍ ቃሎችን ለማሳየት እየሞከረ ነው። ይህንን ለመፍቀድ የእርስዎን Windows የይለፍ ቃል ይተይቡ።
Google Chromeን አራግፍ
የChrome Canary መተግበሪያዎች
የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ መሣሪያዎን ዳግም ያስጀምሩት።
- Google Chrome
Chrome - ማሳወቂያዎች
አዲሰ መስኮት
Chrome ውስጥ ይግቡ
አዲስና ደህንነቱ ይበልጥ የተጠበቀ የGoogle Chrome ስሪት ይገኛል።
ለውጡ እንዲተገበር እባክዎ ሁሉንም የGoogle Chrome መስኮቶችን ይዝጉና እንደገና ያስጀምሩት።
Google Chrome የመተግበሪያ አስጀማሪ ለChrome መተግበሪያዎች የተሰራ በንጥል ቋሚ የመሳሪያ ሥርዓት ነው።
እንኳን ደህና መጡ
ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ ገና እየሰራ ያልሆነ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። ያ የእውቅና ማረጋገጫ ሊታመን የሚችል መሆኑን የሚያመላክት ምንም መረጃ የለም። Google Chrome ከአጥቂ ጋር ሳይሆን ከ ጋር እየተገናኙ መሆንዎን በአስተማማኝ ሁኔታ ሊያረጋግጥልዎ አይችልም። የኮምፒውተርዎ ሰዓት በአሁኑ ጊዜ ይላል። ትክክል ይመስላል? ካልሆነ ስህተቱን አርመው ይህን ገጽ ማደስ አለብዎት።
http://support.google.com/chrome/?p=ib_chromeframe
Chrome መተግበሪያዎች
ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chrome አግዶታል።
Chrome ስርዓተ ክወና በተጨማሪ ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር እውን ሊሆን ችሏል።
ግላዊነት የተላበሰው የአሳሽ ባህሪዎችዎ ድር ላይ ለማስቀመጥና ከዚያ Google Chrome ካለው ማንኛውም ኮምፒውተር ለመድረስ አመሳስልን ያዋቅሩ።
Chrome ስርዓተ ክወና
Chrome ጊዜው አልፎበታል
አዘምን
Google Chrome በትክክል አልተዘጋም። ከፍተዋቸው የነበሩትን ገፆች ዳግም ለመክፈት እነበረበት መልስ የሚለውን ይጫኑ።
Chrome አሁን ተሻሽሏል! አዲስ ስሪት አለ።
Chrome ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ ውስጥ ያልተጠቀሱ እና እርስዎ ሳያውቋቸው የታከሉ ሊሆኑ የሚችሉ የተወሰኑ ዝርዝሮችን አሰናክለናል።
ኮምፒውተርዎ ሲጀምር Chromiumን በራስ-ሰር ያስጀምሩ
Google Chrome የይለፍ ቃላትን ለማሳየት እየሞከረ ነው።
አሁን እየሰራ ካለው Google Chrome ጋር አንድ አይነት የሆነ ስሪት መጫን አይቻልም። እባክዎ Google Chrome ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።
የChrome ማሳወቂያ ማዕከል
Google Chromeን በማዘመን ላይ...
ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።
ጫኝው ጊዜያዊ ማውጫ መፍጠር አልቻለም። እባክዎ ነፃ የዲስክ ቦታ እና ሶፍትዌር የመጫን ፍቃድ እንዳለ ይፈትሹ።
ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ነገር ግን አገልጋዩ በኮምፒውተርዎ ስርዓተ ክወና በማይታመን አካል የተሰጠ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። ይህም ማለት አገልጋዩ Chrome በማንነት መረጃው ሊተማመንበት የማይችል የራሱን የደህንነት መታወቂያ ፈጥሯል፤ ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነቶችዎን ለመጥለፍ እየሞከረ ሊሆን ይችላል።
መገለጫዎ የአዲስ Google Chrome ስሪት አካል ስለሆነ መጠቀም አይቻልም።
አንዳንድ ባሕሪያት ላይገኙ ይችላሉ። እባክዎ የተለየ የመገለጫ አቃፊ ይግለጹ ወይም አዲሱን የChrome ስሪት ይጠቀሙ።
Chrome - ማሳወቂያዎች ( ያልተነበቡ)
ወደ
የChrome ምናሌ >

ይሂዱና ውቅርዎ ወደ «ምንም ተኪ» ወይም «ቀጥታ» መዋቀሩን ያረጋግጡ።
መሣሪያዎን በማዘመን ላይ...
አራግፍ
Chrome OS እየተገባ ሳለ በተፈጠረ አንድ ስህተት ምክንያት ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።
ይህ ኮምፒውተር ሃርድዌሩ ከአሁን በኋላ ስለማይደገፍ ከአሁን በኋላ የGoogle Chrome ዝማኔዎችን መቀበል ያቆማል።
ደህንነቱ የተጠበቀ የGoogle Chrome ገጽ እያዩ ነው።
ወደ Chrome ታክሏል።
ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ነገር ግን አገልጋዩ በGoogle Chrome በማይታመን አካል የተሰጠ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። ይህም ማለት አገልጋዩ Google Chrome በማንነት መረጃው ሊተማመንበት የማይችል የራሱን የደህንነት መታወቂያ ፈጥሯል፤ ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነቶችዎን ለመጥለፍ እየሞከረ ሊሆን ይችላል።
Chrome የክፍት ምንጭ ፈቃዶች
የሆነ ሰው ከዚህ ቀደም በዚህ ኮምፒውተር ላይ እንደ ሆኖ ወደ Chrome ገብቶ ነበር። ያ መለያዎ ካልሆነ መረጃዎን ለይተው ለማስቀመጥ አዲስ የChromium ተጠቃሚ ይፍጠሩ።
ዝም ብሎ መግባት እንደ ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የChrome መረጃዎችን ከ ጋር ያዋህዳቸዋል።
ማስጠንቀቂያ፦ Google Chrome ቅጥያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እንዳይመዘግቡ መከልከል አይችልም። ይህን ቅጥያ በማንነትን የማያሳውቅ ሁነታ ላይ ለማሰናከል ይህን አማራጭ አይምረጡ።
Chrome
Chrome OS የክፍት ምንጭ ፈቃዶች
የGoogle ኤ ፒ አይ ቁልፎች ይጎድላሉ። አንዳንድ የGoogle Chrome ተግባራት ይሰናከላሉ።
ዝርዝሮችን Chrome ውስጥ አስቀምጥ
የአሰሳ ውሂብዎም ይሰረዝ?
አዲሱን Chrome አስቀድመው ይመልከቱ
በኮምፒውተርዎ ላይ እያሄደ ያለ ሶፍትዌር ከGoogle Chrome ጋር ተኳሃኝ አይደለም።
የደህንነት ሊሆኑ የሚችሉ ክስተቶችን በራስ-ሰር ለGoogle ሪፖርት በማድረግ Chrome ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ለመጠቀም ቀላል እንዲሆን ማድረግ ይችላሉ።
Chromeን ዳግም ጫነው
የGoogle Chrome የመሳሪያ አሞሌ
ለስርዓተ-ደረጃ ጭነት ተገቢ መብቶች የሉዎትም። ጫኚውን እንደ አስተዳዳሪ በማሄድ እንደገና ይሞክሩ።
Google Chrome በChromium ክፍት ምንጭ ፕሮጀክት እና በሌላ ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር ሊሰራ ችሏል።
Google Chrome የአሰሳ ተሞክሮዎን ለማሻሻል የድር አገልግሎቶችን ሊጠቀም ይችላል።
Google Chrome Windows XP ወይም ከዚያ በኋላ የሆነ ያስፈልገዋል። አንዳንድ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ።
ስርጥ ተለውጧል። ለውጦችን ለመተግበር መሳሪያዎን ዳግም ያስጀምሩ።
የChrome ውሂብዎን በተመለከተ አስፈላጊ መረጃ
አታርመኝ
እርግጠኛ ነዎት Google Chromeን ማራገፍ ይፈልጋሉ?
አንድ ውርድ አሁን በሂደት ላይ ነው። የውርዱን ማስቀረት ከGoogle Chrome መውጣት ይፈልጋሉ?
ኮምፒውተርዎን ሲያስነሱ Google Chrome በራስ-ሰር እንዲጀምር ተዋቅሯል።
ስለ &Chrome ስርዓተ ክወና
Google Chrome Binaries
Google Chromeን መነሻ ማሰሻ አድርግ
የእውቂያዎችዎ ዝርዝሮች በChrome ውስጥ ቅጾችን በበለጠ ፍጥነት እንዲሞሉ ያግዘዎታል።
መገለጫው በሌላ ኮምፒውተር () ላይ በሌላ የGoogle Chrome ሂደት () የተያዘ ይመስላል። Chrome መገለጫው እንዳይበላሽ ቆልፎታል። ሌሎች ሂደቶች ይህን መገለጫ እየተጠቀሙበት እንዳልሆኑ እርግጠኛ ከሆኑ መገለጫውን አስከፍተው Chromeን ዳግም ማስጀመር ይችላሉ።
Chrome የመተግበሪያ አስጀማሪ
መተግበሪያዎችን ለመጠቀም ወደ Chrome በመለያ መግባት አለብዎት። ይህ Chrome መተግበሪያዎችዎን፣ ዕልባቶችዎን፣ ታሪክዎን፣ የይለፍ ቃላትዎን እና ሌሎች ቅንብሮችዎን በተለያዩ መሣሪያዎች ላይ እንዲያመሳስል ያስችለዋል።
Google Chrome Canary
Google Chrome ድር ላይ ያለ ስልክ ቁጥር ጠቅ እንዲያደርጉት እና በSkype እንዲደውሉለት ያስችልዎታል!
የGoogle Chrome መተግበሪያ አስጀማሪን አን
ተመሳሳይ ስም ያለው አንድ ሞዱል ከGoogle Chrome ጋር የሚጋጭ መሆኑ ይታወቃል።
የብልሽት ሪፖርቶችን እና ወደ Google በመላክ Google Chromeን የተሻለ ለማድረግ እገዛ ያድርጉ
Chromeን ለመክፈት እና ማሰስ ለመጀመር ስምዎን ጠቅ ያድርጉት።
ከታች ሌሎች የGoogle መለያዎችዎን ማከል እና የእርስዎን Chromium መቆለፍ ይችላሉ።
የአሰሳ ተሞክሮዎን ሊጎዳው ይችላል፣ ስለዚህ Chrome አግዶታል።
ወደ
የChrome ምናሌ >

ይሂዱና «»ን አይምረጡ።
ይሄ ችግሩን ካልፈታው ለተሻሻለ አፈጻጸም ይህን አማራጭ እንደገና መምረጥ እንመክራለን።
Google Chrome ለmDNS ትራፊክ ለመፍቀድ የውስጥ ደንብ።
&Chrome ስርዓተ ክወናን አዘምን
Google Chrome የእርስዎን ውሂብ ማመሳሰል አልቻለም። እባክዎ የእርስዎን የማመሳሰያ የይለፍ ሐረግ ያዘምኑ።
የመለያዎ መግቢያ ዝርዝሮች ጊዜያቸው ያለፈባቸው ስለሆኑ Chrome OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።
የChrome መተግበሪያ አስጀማሪ Canary
ከChrome አስወግድ
ወደ Chrome ገብተዋል!
ኮምፒውተር የሚጋሩ ከሆኑ ጓደኛዎች እና ቤተሰብ ተለይተው ሊያስሱ እና Chromeን በሚፈልጉበት መንገድ ማዋቀር ይችላሉ።
ወደ Google Chrome እንኳን ደህና መጡ
በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Google Chrome መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ የእርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chrome ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም።
Google Chrome በማይጣጣሙ የGoogle ዝማኔ ቡድን መመሪያ ቅንብሮች ምክንያት ሊዘምን አይችልም። የGoogle Chrome ሁለትዮሾች መተግበሪያ የዝማኔ መምሪያ መሻሪያውን ለማዋቀር የቡድን መምሪያ አርታዒን ይጠቀሙ እና እንደገና ይሞክሩ፤ ተጨማሪ ዝርዝሮችን ለማግኘት http://goo.gl/uJ9gV ይመልከቱ።
Google Wallet ለመጠቀም Chromeን ማላቅ አለብዎ []።
ወደ
መተግበሪያዎች > የስርዓት ምርጫዎች > አውታረ መረብ > የላቁ > ተኪዎች
ይሂዱና የተመረጡ ማናቸውም ተኪዎችን አይምረጡ።
Google Chrome አጋዥ
&Google Chromeን አዘምን
ለውጦችዎ መሣሪያዎን ዳግም በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ።
በChrome ስርዓተ ክወና ይጀምሩ
Google Chrome ካሜራዎን እየተጠቀመ ነው።
ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ የሆነ የGoogle Chrome ስሪት አለው። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ Google Chromeን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ።
የChrome ምናሌን አሳይ
ይህ ገጽ የብልሽት ሪፖርት ማድረግን ካነቁ የቅርብ ጊዜ ብልሽቶችዎን ብቻ ነው መረጃ የሚያሳየው።
Google Chrome መልስ አይሰጥም። አሁን ዳግም ይጀምር?
በስርዓቱ ላይ የGoogle Chrome ጭነት ግጭት ተገኝቷል። እባክዎ ያራግፉት እና እንደገና ይሞክሩ።
አዲሱን Chrome በቅድመ እይታ እየተመለከቱ ነው።
የይለፍ ቃልዎን Google Chrome እንዲያስቀምጥልዎት ይፈልጋሉ?
Google Chrome የዚህ ጣቢያ ይለፍ ቃልዎን እንዲያስቀምጥልዎት ይፈልጋሉ?
የChrome ውሂብዎ ከዚህ መለያ ጋር ይገናኝ?
Chrome እራሱን ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ማዘመን አልቻለም፣ ስለዚህ አንዳንድ ግሩም አዲስ ባህሪያት እና የደህንነት ጥገናዎች እያመለጡዎት ነው። Chromeን እራስዎ ዳግም መጫን ያስፈልግዎታል።
የእርስዎ ድር፣ ዕልባቶች እና ሌሎች የChrome ነገሮች እዚህ ይኖራሉ።
የበይነመረብ አሳሽ
Chromeን የGoogle መለያዎ ጋር እና በተጋሩ ኮምፒውተሮች ላይ የሚጠቀሙበት አዲሱን መንገድ ይሞክሩ።
Google Chrome (mDNS-In)
Chrome አሁን ይበልጥ ተሻሽሏል
በመለያ ሲገባ በነበረ ስህተት ምክንያት Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።
Google Chrome ካሜራዎን እና ማይክሮፎንዎን እየተጠቀመ ነው።
Google ChromeOS አገናኞችን ለማስተናገድ የውጪ መተግበሪያ ማስጀመርን አይደግፍም። የተጠየቀው አገናኝ ነው።
Chrome በኬላ ወይም የጸረ-ቫይረስ ቅንብሮችዎን አውታረ መረቡን እንዲደርስበት
ይፍቀዱለት።
ይህ ፋይል ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chrome አግዶታል።
ይህ ጣቢያ ከእንግዲህ የደህንነት እና የመረጋጋት ዝማኔዎችን መቀበል የማይችለውን አገልግሎቱ ያበቃውን Chrome ክፈፍ ተሰኪ እየተጠቀመ ነው። እባክዎ ያራግፉትና ወደ ዘመናዊ አሳሽ ያሻሽሉት።
ከተፈለገ፦ የአጠቃቀም ስታትስቲክስ እና የብልሽት ሪፖርቶች ለGoogle በመላክ Chrome ስርዓተ ክወና የተሻለ እንዲሆን ያግዙ።
ውርዶች አሁን በሂደት ላይ ናቸው። የውርዱን ማስቀረት ከGoogle Chrome መውጣት ይፈልጋሉ?
አሁን Chromeን ከGoogle መለያዎ ጋር እና በተጋሩ ኮምፒውተሮች ላይ መጠቀም ይበልጥ ቀላል ነው።
ለምን ይህን አያለሁ?
Google Chrome መነሻ ማሰሻዎ አይደለም።
እንደ ሆነው ገብተዋል። አሁን የእርስዎን ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች በመለያ በገቡ ሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ መድረስ ይችላሉ።
Go to
የChrome ምናሌ >

የላን ቅንብሮች
ይሂዱና «ለእርስዎ ላን ተኪ አገልጋይ ይጠቀሙ»ን አይምረጡ።
የChrome ነገሮችዎን ለማመሳሰል ን እየተጠቀሙ ነው። የማመሳሰል ምርጫዎን ለማዘመን ወይም Chromeን ያለGoogle መለያ ለመጠቀም ን ይጎብኙ።
ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።
ይሄ ለውጥ እንዲተገበር እባክዎ ይውጡ እና እንደገና ይግቡ።
እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።
ይህ ሞዱል ከGoogle Chrome ጋር የሚጋጭ መሆኑን ይታወቃል።
Google Chrome ስርዓተ ክወና
Google Chrome የተዘመነ ነው።
Chrome የድር ቅጾችን ለማጠናቅቅ ይህን የክሬዲት ካርድ መረጃ እንዲያስቀምጥ ይፈልጋሉ?
ወደ Chrome አክል
Chrome አጋዥ
Chrome ጊዜው አልፎበታል
የመለያዎ መግቢያ ዝርዝሮች ጊዜያቸው ያለፈባቸው ስለሆኑ Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።
የChrome ውሂቤን ከዚህ መለያ ጋር አገናኝ
ወድ Chrome በማከል ላይ...
በChrome የተጠቆመ
ን ግንኙነት ማቋረጥ ታሪክዎን፣ ቅንበሮችዎን እና ሌሎች በዚህ መሳሪያ ላይ የተቀመጡትን ሌሎች የChrome ውሂብ ያጸዳል። በGoogle መለያዎ ላይ ያለው ውሂብ የማይጸዳ ሲሆን በGoogle Dashboard ላይ መተዳደር ይችላል።
የጫኝው መዝገብ ተሰናክሏል ወይም ትክክል አይደለም። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።
አብሮት የተሰራው የፒ ዲ ኤፍ መመልከቻ ሲጎድል Google Chrome የህትመት ቅድመ-እይታውን ሊያሳይ አይችልም።
በሚያሳዝን ሁኔታ፣ የMozilla Firefox ቅንብሮች ዎ የሉም አሳሹ እየሄደ ባለበት ጊዜ። እነዚህን ቅንብሮች ወደ Google Chrome ለማስመጣት፣ ስራዎን ያስቀምጡና ሁሉንም የFirefox መስኮቶች ይዝጉ። ከዚያም ቀጥልን የጫኑ።
በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Google Chrome መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደየእርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chrome ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። ነባሩ የእርስዎ Chrome ውሂብ ለይተው ለማስቀመጥም አዲስ መገለጫ እንደ አማራጭ መፍጠር ይችላሉ።
እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት ወይም ከኦምኒቦክሱ ሆነው ሲፈልጉ የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።
Google Chrome
የቅጂ መብት Google Inc.። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።
Google Chrome ድረ-ገፆችን እና መተግበሪያዎችን በሚገርም ፍጥነት ማሄድ የሚችል የድር አሳሽ ነው። ፈጣን፣ የረጋ እና ለመጠቀም ቀላል ነው። Google Chrome ውስጥ አብሮት በተሰራ የአስጋሪና ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር መከላከያ አማካኝነት ደህንነትዎ በበለጠ ሁኔታ ተጠብቆ ድሩን ያስሱ።
በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በGoogle Chrome መገለጫዎ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ መተግበሪያዎችዎ፣ ዕልባቶችዎ፣ ታሪክዎ፣ የይለፍ ቃላትዎ እና ሌሎች ቅንብሮችዎ ያሉ የGoogle Chrome ውሂብዎ እስከመጨረሻው ከ ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች ዳሽቦርዱ አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም።
አስተዳዳሪው Google Chromeን በዚህ ስርዓት ላይ ጭኗል፣ ለሁሉም ተጠቃሚዎችም ክፈት ሆኗል። የስርዓተ-ደረጃው Google Chrome የተጠቃሚ ደረጃ ጭነቱን አሁን ይተካዋል።
Chrome እራሱን ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ማዘመን አልቻለም፣ ስለዚህ አንዳንድ ግሩም አዲስ ባህሪያት እና የደህንነት ጥገናዎች እያመለጡዎት ነው። Chromeን ማዘመን አለብዎት።
ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ ያቀረበው የእውቅና ማረጋገጫ ስህተቶችን ይዟል። Google Chrome ስህተቶች ያሉት የእውቅና ማረጋገጫ ሊጠቀም አይችልም እና ለመገናኘት የሞከሩት ጣቢያ ማንነት ሊያረጋግጥ አይችልም።
Google Inc.
የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ Google Chromeን ዳግም ያስጀምሩት።
እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት ወይም የመነሻ አዝራሩን ጠቅ ሲያደርጉት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።
ተግባር መሪ - Google Chrome
በመጫን ጊዜ የሥርዓተ ክወና ስህተት ተፈጥሯል። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።
ምንም የሚዘምን የGoogle Chrome ጭነት የለም።
Google Chrome ላይ የተጫኑ ሞዱሎች
ስለ &Google Chrome