summaryrefslogtreecommitdiffstats
path: root/chrome/app/resources/google_chrome_strings_am.xtb
blob: e3de7dda1ee23f14b465b3cafb9f8e4d9c78f04e (plain)
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150
151
152
153
154
155
156
157
158
159
160
161
162
163
164
165
166
167
168
169
170
171
172
173
174
175
176
177
178
179
180
181
182
183
184
185
186
187
188
189
190
191
192
193
194
195
196
197
198
199
200
201
202
203
204
205
206
207
208
209
210
211
212
213
214
215
216
217
<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="8000275528373650868">Google Chrome Windows Vista ወይም Windows XP SP2 ወይም ከዛበላይ ይፈልጋል።</translation>
<translation id="8485767968786176057">በዚህ አጋጣሚ በእውቅና ማረጋገጫው የተዘረዘረው አድራሻ አሳሽዎ ሊሄድበት ከሞከረው የድር ጣቢያ አደራሻ ጋር አይዛመድም። ለዚህ ሊሆን የሚችለው አንድ ምክንያት ለተለየ ድር ጣቢያ የሆነ የእውቅና ማረጋገጫ እያቀረበ ያለ አንድ አጥቂ ግንኙነቶችዎን እየተጠለፈ ነው፣ ይህም አለመጣጣምን ያስከትላል። ሌላኛው ሊሆን የሚችለው ምክንያት ደግሞ አገልጋዩ ሊጎበኙት ያሰቡትንም ጨምሮ ለብዙ ድር ጣቢያዎች ተመሳሳይ የእውቅና ማረጋገጫዎች እንዲያወጣ የተቀናበረ ሲሆን ነው፣ ምንም እንኳ የእውቅና ማረጋገጫው ለእነዚያ ድር ጣቢያዎች ሁሉ የማይሰራ ቢሆንም። Google Chrome በእርግጠኝነት &lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN2"/>&lt;/strong&gt; ጋር ደርሰዋል ሊልዎት ይችላል፣ ነገር ግን ሊደርሱ ካሰቡት ከ&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN"/>&lt;/strong&gt; ጋር ተመሳሳይ ጣቢያ ነው ብሎ ሊያረጋግጥልዎት አይችልም። ከቀጠሉ Chrome ተጨማሪ የስም አለመጣጣሞችን  አይፈትሽም።</translation>
<translation id="5430073640787465221">የምርጫዎችዎ ፋይል ተበላሽቷል ወይም ልክ አይደለም ነው።

Google Chrome ቅንጅቶችዎን ማስመለስ አልቻለም።</translation>
<translation id="6676384891291319759">በይነመረብን ተዳረስ</translation>
<translation id="5453904507266736060">Google Chrome ጀርባ ውስጥ ይሂድ</translation>
<translation id="2383457833405848421">ስለ Chrome ፍሬም…</translation>
<translation id="3454512769850953877">አዎ ከChrome ውጣ</translation>
<translation id="386202838227397562">እባክዎ ሁሉንም የChrome መስኮቶች ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="2770231113462710648">ነባሪ አሳሽን ወደዚህ ቀይር፦</translation>
<translation id="741045321678647133">Google Chrome የመተግበሪያ አስተናጋጅ</translation>
<translation id="1065672644894730302">አማራጮችዎ ሊነበቡ አልቻሉም።

አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ፣ እና በአማራጮች ላይ የተደረጉ ለውጦች አይቀመጡም።</translation>
<translation id="7781002470561365167">የGoogle Chrome አዲስ ስሪት አለ።</translation>
<translation id="7101265395643981223">Google Chromeን ጀምር</translation>
<translation id="4891791193823137474">Google Chrome በጀርባ ውስጥ ይሂድ</translation>
<translation id="2879385160622431163">Google Chrome ፈጣን</translation>
<translation id="2370289711218562573">Google Chrome አሁን ተወዳጆችን/ዕልባቶችን ከውጪ በማምጣት ላይ ነው።</translation>
<translation id="1761870329818521071">አሁን እያሄደ ያለውን ተመሳሳዩን የGoogle Chrome ክፍለ ገጸ ድር ስሪት መጫን አይቻልም። እባክዎ Google Chrome ክፍለ ገጸ ድርን ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="2040709530900803995">Google Chrome Renderer</translation>
<translation id="6541116830060437475">እነዚህን ደረጃዎች በመከተል የአውታረ መረብ መገመትን ለማሰናከል ይሞክሩ፦
        ወደ
        <ph name="BEGIN_BOLD"/>
        የChrome ምናሌ &gt;
        <ph name="SETTINGS_TITLE"/>
        &gt;
        <ph name="ADVANCED_TITLE"/>
        <ph name="END_BOLD"/>
        ይሂዱና «<ph name="NO_PREFETCH_DESCRIPTION"/>»ን አይምረጡ።
        ይሄ ችግሩን ካልፈታው ለተሻሻለ አፈጻጸም ይህን አማራጭ እንደገና መምረጥ እንመክራለን።</translation>
<translation id="3140883423282498090">ለውጦችዎ Google Chrome ዳግም በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ።</translation>
<translation id="1773601347087397504">Chrome OSን መጠቀም ላይ እገዛን ያግኙ</translation>
<translation id="1872436416934435136">የስርዓተ ክወናዎ አገልግሎት የማይሰጥ ጊዜ ያለፈት ስለሆነ Google Chrome ከአሁን በኋላ አይዘምንም ያለው።</translation>
<translation id="5339639696978861456">Chrome ክፍለ ገጸ ድር ተዘምኗል። እባክዎ አሳሽዎን ዳግም ያስጀምሩት። Chrome ስሪት፦ <ph name="TODO_0001"/>፣ Chrome የክፍለ ገጸ ድር ስሪት፦ <ph name="TODO_0002"/></translation>
<translation id="5775197990071433230">ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ ስሪት የሆነ የGoogle Chrome ምንዝሮች አሉት። እባክዎ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ ጫኚ ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="8398145039500709259">ሁሉንም የChrome ነገሮችዎን ለማመሳሰል ይህንን Google መለያ ይጠቀሙት?</translation>
<translation id="1779550429052479749">የሚጋጭ የGoogle Chrome ወይም Google Chrome ክፈፍ ጭነት በስርዓቱ ላይ ተገኝቷል። እባክዎ ያራግፉት እና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="3555616473548901994">ተራግፎ አልቋል።</translation>
<translation id="568643307450491754">ዕልባቶችዎን በChrome ምናሌ ውስጥ ወይም በዕልባቶች አሞሌ ላይ ይፈልጉ።</translation>
<translation id="8556340503434111824">አዲስ የGoogle Chrome ስሪት አለ፣ እና ከመቼውም በበለጠ ፈጣን ነው።</translation>
<translation id="4728575227883772061">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። Google Chrome አሁን እያሄደ ከሆነ ፣ እባክዎ ይዝጉትና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="3080151273017101988">Google Chrome ሲዘጋ የጀርባ መተግበሪያዎችን ማሂዱን ይቀጥሉ</translation>
<translation id="4149882025268051530">ጫኝው መዝገብ ለመበተን አልቻለም። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="6989339256997917931">Google Chrome ተዘምኗል፣ ግን ቢያንስ ለ30 ቀናት አልተጠቀሙበትም።</translation>
<translation id="5744005218040929396">Google Chrome Utility</translation>
<translation id="1682634494516646069">Google Chrome የውሂብ አቃፊውን ማንበብ እና እሱ ላይ መጻፍ አይችልም፦

<ph name="USER_DATA_DIRECTORY"/></translation>
<translation id="4343226815564935778">Google Chrome መጫኛ ማውጫ በስራ ላይ ያለ ይመስላል። እባክዎ ኮምፒውተርዎን ዳግም ያስነሱና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="8227755444512189073">Google Chrome <ph name="SCHEME"/> አገናኞችን ለማስተናገድ ውጫዊ መተግበሪያን መጀመር ይፈልጋል። የተጠየቀው አገናኝ <ph name="PROTOLINK"/> ነው።</translation>
<translation id="8290100596633877290">ኧረ ገዳይ! Google Chrome ተሰናክሏል። አሁን እንደገና ይጀመር?</translation>
<translation id="5204098752394657250">Google Chrome <ph name="TERMS_OF_SERVICE_LINK"/>የአገልግሎት ውል<ph name="END_TERMS_OF_SERVICE_LINK"/></translation>
<translation id="1393853151966637042">ስለ Chrome አጠቃቀም ላይ እገዛን ያግኙ</translation>
<translation id="3487814320513494737">የChrome አዲስ ትር ገጽ መልክ ተቀይሯል። እነዚህን የመለያ ስሞችን ጠቅ በማድረግ በክፍሎች መካከል ይቀያየሩ። Chrome ምርጫዎን ቀጣዩ ጊዜ ላይ ያስታውሰዋል።</translation>
<translation id="1697213158865901863">Google Chrome ፍሬም</translation>
<translation id="6423071462708908582">&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN"/>&lt;/strong&gt;ን ለመድረስ አስበዋል፣ ግን አገልጋዩ ጊዜው ያለፈበት የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። ያ የእውቅና ማረጋገጫ ጊዜው ካለፈበት ጊዜ ጀምሮ ተጠቅቶ ከሆነ የሚያመላክት ምንም መረጃ የለም። ይሄ ማለት Google Chrome ከአጥቂ ጋር ሳይሆን ከ&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN2"/>&lt;/strong&gt; ጋር እየተገናኙ መሆንዎን ሊያረጋግጥ አይችልም። የኮምፒውተርዎ ሰዐት በአሁኑ ጊዜ <ph name="CURRENT_TIME"/> ይላል። ትክክል ይመስላል? ካልሆነ ስህተቱን አርመው ይህን ገጽ ማደስ አለብዎት።</translation>
<translation id="3197823471738295152">መሣሪያዎ የተዘመነ ነው።</translation>
<translation id="2653935705142821164">Chrome Renderer</translation>
<translation id="2336460313445286758">ወደ
          <ph name="BEGIN_BOLD"/>
          የChrome ምናሌ &gt;
          <ph name="SETTINGS_TITLE"/>
          &gt;
          <ph name="ADVANCED_TITLE"/>
          &gt;
          <ph name="PROXIES_TITLE"/>
          <ph name="END_BOLD"/>
          ይሂዱና ውቅርዎ ወደ «ምንም ተኪ» ወይም «ቀጥታ» መዋቀሩን ያረጋግጡ።</translation>
<translation id="3889417619312448367">Google Chromeን አራግፍ</translation>
<translation id="8551886023433311834">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ መሣሪያዎን ዳግም ያስጀምሩት።</translation>
<translation id="6169866489629082767"><ph name="PAGE_TITLE"/> - Google Chrome</translation>
<translation id="3026202950002788510">ወደ
          <ph name="BEGIN_BOLD"/>
          መተግበሪያዎች &gt; የስርዓት ምርጫዎች &gt; አውታረ መረብ &gt; የላቁ &gt; ተኪዎች
          <ph name="END_BOLD"/>
          ይሂዱና ማንኛውም የተመረጡ ተኪዎችን አይምረጡ።</translation>
<translation id="3282568296779691940">Chrome ውስጥ ይግቡ</translation>
<translation id="3089968997497233615">አዲስና ደህንነቱ ይበልጥ የተጠበቀ የGoogle Chrome ስሪት ይገኛል።</translation>
<translation id="5037239767309817516">ለውጡ እንዲተገበር እባክዎ ሁሉንም የGoogle Chrome መስኮቶችን ይዝጉና እንደገና ያስጀምሩት።</translation>
<translation id="225614027745146050">እንኳን ደህና መጡ</translation>
<translation id="7451721381978275812">ልክ ያልሆኑ ነጋሪ እሴቶች። Google Chrome ሳይጫን Google Chrome ክፍለ ገጸ ድርን በዝግጁ ሁነታ መጫን አይቻልም።</translation>
<translation id="8684521613357479262">&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN"/>&lt;/strong&gt;ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ ገና እየሰራ ያልሆነ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። ያ የእውቅና ማረጋገጫ ሊታመን የሚችል መሆኑን የሚያመላክት ምንም መረጃ የለም። Google Chrome ከአጥቂ ጋር ሳይሆን ከ&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN2"/>&lt;/strong&gt; ጋር እየተገናኙ መሆንዎን በአስተማማኝ ሁኔታ ሊያረጋግጥልዎ አይችልም። የኮምፒውተርዎ ሰዓት በአሁኑ ጊዜ <ph name="CURRENT_TIME"/> ይላል። ትክክል ይመስላል? ካልሆነ ስህተቱን አርመው ይህን ገጽ ማደስ አለብዎት።</translation>
<translation id="4585888816441913908">ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ የGoogle Chrome እና Google Chrome ክፍለ ገጸ ድር ስሪት አለው። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ ሁለቱንም Google Chrome እና Google Chrome ክፍለ ገጸ ድር ያራግፉ እና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="6368958679917195344">Chrome OS በተጨማሪ <ph name="BEGIN_LINK_CROS_OSS"/>ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር<ph name="END_LINK_CROS_OSS"/> እውን ሊሆን ችሏል።</translation>
<translation id="7459554271817304652">ግላዊነት የተላበሰው የአሳሽ ባህሪዎችዎ ድር ላይ ለማስቀመጥና ከዚያ Google Chrome ካለው ማንኛውም ኮምፒውተር ለመድረስ አመሳስልን ያዋቅሩ።</translation>
<translation id="4561681684759837226"><ph name="PAGE_TITLE"/></translation>
<translation id="3215326788962391210">&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN"/>&lt;/strong&gt;ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ነገር ግን አገልጋዩ በኮምፒውተርዎ ስርዓተ ክወና በማይታመን አካል የተሰጠ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። ይህም ማለት አገልጋዩ Google Chrome በማንነት መረጃው ሊተማመንበት የማይችል የራሱን የደህንነት መታወቂያ ፈጥሯል፤ ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነቶችዎን ለመጥለፍ እየሞከረ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="4331809312908958774">Chrome OS</translation>
<translation id="473775607612524610">አዘምን</translation>
<translation id="1195935957447623558">Google Chrome በትክክል አልተዘጋም። ከፍተዋቸው የነበሩትን ገፆች ዳግም ለመክፈት እነበረበት መልስ የሚለውን ይጫኑ።</translation>
<translation id="2576431527583832481">Chrome አሁን ተሻሽሏል! አዲስ ስሪት አለ።</translation>
<translation id="2783467918276328046">Chrome ውስጥ የመግባት <ph name="BEGIN_LINK"/>ተጨማሪ ጥቅሞች<ph name="END_LINK"/>ን ይመልከቱ።</translation>
<translation id="2580411288591421699">አሁን እየሰራ ካለው Google Chrome ጋር አንድ አይነት የሆነ ስሪት መጫን አይቻልም። እባክዎ Google Chrome ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="1457721931618994305">Google Chromeን በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="4351362253593301573">ወደ
          <ph name="BEGIN_BOLD"/>
          የChrome ምናሌ &gt;
          <ph name="SETTINGS_TITLE"/>
          &gt;
          <ph name="ADVANCED_TITLE"/>
          &gt;
          <ph name="PROXIES_TITLE"/>
          &gt;
          የላን ቅንብሮች
          <ph name="END_BOLD"/>
          ይሂዱና የ«ለእርስዎ ላን ተኪ አገልጋይ ይጠቀሙ» አመልካች ሳጥኑን አይምረጡ።</translation>
<translation id="7747138024166251722">ጫኝው ጊዜያዊ ማውጫ መፍጠር አልቻለም። እባክዎ ነፃ የዲስክ ቦታ እና ሶፍትዌር የመጫን ፍቃድ እንዳለ ይፈትሹ።</translation>
<translation id="5170938038195470297">መገለጫዎ የአዲስ Google Chrome ስሪት አካል ስለሆነ መጠቀም አይቻልም።

አንዳንድ ባሕሪያት ላይገኙ ይችላሉ። እባክዎ የተለየ የመገለጫ አቃፊ ይግለጹ ወይም አዲሱን የChrome ስሪት ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="8738921060445980047">የማይታወቅ ስሪት።</translation>
<translation id="6970811910055250180">መሣሪያዎን በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="2485422356828889247">አራግፍ</translation>
<translation id="2748463065602559597">ደህንነቱ የተጠበቀ የGoogle Chrome ገጽ እያዩ ነው።</translation>
<translation id="7185038942300673794"><ph name="EXTENSION_NAME"/> ወደ Chrome ታክሏል።</translation>
<translation id="9073088951656332330">ምንም የሚዘመኑ የGoogle Chrome ወይም Google Chrome ክፍለ ገጸ ድር ጭነቶች የሉም።</translation>
<translation id="9107728822479888688"><ph name="BEGIN_BOLD"/>ማስጠንቀቂያ፦<ph name="END_BOLD"/> Google Chrome ቅጥያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እንዳይመዘግቡ መከልከል አይችልም። ይህን ቅጥያ በማንነትን የማያሳውቅ ሁነታ ላይ ለማሰናከል ይህን አማራጭ አይምረጡ።</translation>
<translation id="1759842336958782510">Chrome</translation>
<translation id="911206726377975832">የአሰሳ ውሂብዎም ይሰረዝ?</translation>
<translation id="2044287590254833138">የGoogle Chrome የመሳሪያ አሞሌ</translation>
<translation id="5074344184765391290">Chrome Plug-In አስተናጋጅ</translation>
<translation id="8862326446509486874">ለስርዓተ-ደረጃ ጭነት ተገቢ መብቶች የሉዎትም። ጫኚውን እንደ አስተዳዳሪ በማሄድ እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="595871952790078940">Chrome መገልገያ</translation>
<translation id="2874156562296220396">Google Chrome በ<ph name="BEGIN_LINK_CHROMIUM"/>Chromium<ph name="END_LINK_CHROMIUM"/>  ክፍት ሶርስ ፕሮጀክት እና በሌላ <ph name="BEGIN_LINK_OSS"/>ክፍት ሶርስ ሶፍትዌር<ph name="END_LINK_OSS"/> ሊሰራ ችሏል።</translation>
<translation id="3847841918622877581">Google Chrome የአሰሳ ተሞክሮዎን ለማሻሻል የድር አገልግሎቶችን ሊጠቀም ይችላል።</translation>
<translation id="7436949144778751379">Google Chrome Windows XP ወይም ከዚያ በኋላ የሆነ ያስፈልገዋል። አንዳንድ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ።</translation>
<translation id="6757767188268205357">አታርመኝ</translation>
<translation id="2290095356545025170">እርግጠኛ ነዎት Google Chromeን ማራገፍ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="7062966102157262887">አንድ ውርድ አሁን በሂደት ላይ ነው። ውርዱን ሰርዘው ከGoogle Chrome መውጣት ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="4273752058983339720">ኮምፒውተርዎን ሲያስነሱ Google Chrome በራስ-ሰር እንዲጀምር ተዋቅሯል።</translation>
<translation id="1104959162601287462">ስለ &amp;Chrome OS</translation>
<translation id="5328989068199000832">Google Chrome Binaries</translation>
<translation id="5941830788786076944">Google Chromeን መነሻ ማሰሻ አድርግ</translation>
<translation id="4990567037958725628">Google Chrome Canary</translation>
<translation id="4561051373932531560">Google Chrome ድር ላይ ያለ ስልክ ቁጥር ጠቅ እንዲያደርጉት እና በSkype እንዲደውሉለት ያስችልዎታል!</translation>
<translation id="4270804660370715583">ወደ
          <ph name="BEGIN_BOLD"/>
          የChrome ምናሌ &gt;
          <ph name="SETTINGS_TITLE"/>
          &gt;
          <ph name="INTERNET_TITLE"/>
          &gt;
          «<ph name="OPTIONS_BUTTON"/>»
          <ph name="END_BOLD"/>
          (ለአሁኑ አውታረ መረብ) ይሂዱ። የ
          <ph name="BEGIN_BOLD"/>
          «<ph name="PROXY_BUTTON"/>»
          <ph name="END_BOLD"/>አዝራሩን (በ
          <ph name="BEGIN_BOLD"/>
          <ph name="NETWORK_TAB"/>
          <ph name="END_BOLD"/>
          ትር ውስጥ) ካለ ውቅርዎ ወደ «ቀጥታ» መዋቀሩን ያረጋግጡ።</translation>
<translation id="3612333635265770873">ተመሳሳይ ስም ያለው አንድ ሞዱል ከGoogle Chrome ጋር የሚጋጭ መሆኑ ይታወቃል።</translation>
<translation id="61852838583753520">&amp;Chrome OSን አዘምን</translation>
<translation id="6650142020817594541">ይህ ጣቢያ Google Chrome ክፈፍን (አስቀድሞ የተጫነ) ይመክራል።</translation>
<translation id="2712549016134575851">ከሌላ የተጫነ መተግበሪያ ጋር አለመግባባት ተፈጥሯል።</translation>
<translation id="5577648424992741236">ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ የሆነ የGoogle Chrome ክፍለ ገጸ ድር ይዟል። ሶፍትዌሩ እየሰራ ካልሆነ እባክዎ Google Chrome ክፍለ ገጸ ድርን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="7018032895891496381">Google Chrome በአሁኑ ጊዜ በ<ph name="PAGE_TITLE"/> ያለውን ነባሪ የፍለጋ ፕሮግራምዎን ይጠቀማል። ነባሪ የፍለጋ ፕሮግራምዎን ማቆየት ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="6326175484149238433">ከChrome አስወግድ</translation>
<translation id="7161904924553537242">ወደ Google Chrome እንኳን ደህና መጡ</translation>
<translation id="8669527147644353129">Google Chrome አጋዥ</translation>
<translation id="870251953148363156">&amp;Google Chromeን አዘምን</translation>
<translation id="130631256467250065">ለውጦችዎ መሣሪያዎን ዳግም በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ።</translation>
<translation id="1399397803214730675">ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ የሆነ የGoogle Chrome ስሪት አለው። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ Google Chromeን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="576822117893741893">የChrome ምናሌን አሳይ</translation>
<translation id="3444832043240812445">ይህ ገጽ <ph name="BEGIN_LINK"/>የብልሽት ሪፖርት ማድረግ<ph name="END_LINK"/>ን ካነቁ የቅርብ ጊዜ ብልሽቶችዎን ብቻ ነው መረጃ የሚያሳየው።</translation>
<translation id="8614913330719544658">Google Chrome መልስ አይሰጥም። አሁን ዳግም ይጀምር?</translation>
<translation id="5318056482164160049">Google Chrome Plug-In አስተናጋጅ</translation>
<translation id="6126631249883707068">የይለፍ ቃልዎን Google Chrome እንዲያስቀምጥልዎት ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="7773845170078702898">Google Chrome የዚህ ጣቢያ ይለፍ ቃልዎን እንዲያስቀምጥልዎት ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="5046764976540625289">Chromeን ዝጋና ውጣ</translation>
<translation id="9039578207253536065">Google Chrome Worker</translation>
<translation id="2680623880102270805">Google Chrome የአሁኑ የዴስክቶፕ ምህዳሩን ሊያውቅ ስላልቻለ የመተግበሪያ አቋራጭ መፍጠር አይችልም።</translation>
<translation id="9171640504251796339">http://www.google.com/support/chrome/bin/answer.py?hl=<ph name="GRITLANGCODE_1"/>&amp;answer=161796</translation>
<translation id="8865765905101981392">የበይነመረብ አሳሽ</translation>
<translation id="2189123953385179981">Google ChromeOS <ph name="SCHEME"/> አገናኞችን ለማስተናገድ የውጪ መተግበሪያ ማስጀመርን አይደግፍም። የተጠየቀው አገናኝ <ph name="PROTOLINK"/> ነው።</translation>
<translation id="711654979569750606">የቅጂ መብት © 2006-2010 Google Inc. መብቶች ሁሉ የተጠበቁ ናቸው።</translation>
<translation id="8205111949707227942">ከተፈለገ፦ የአጠቃቀም ስታቲስቲክስ እና የብልሽት ሪፖርቶች ለGoogle በመላክ Chrome OS የተሻለ እንዲሆን ያግዙ።</translation>
<translation id="7253415505590551024">ውርዶች አሁን በሂደት ላይ ናቸው። ውርዱን ሰርዘው ከGoogle Chrome መውጣት ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="7196020411877309443">ለምን ይህን አያለሁ?</translation>
<translation id="2769762047821873045">Google Chrome መነሻ ማሰሻዎ አይደለም።</translation>
<translation id="7825851276765848807">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="1061257178446858647">አሁን Chrome ውስጥ ገብተዋል! ዕልባቶችዎ፣ ታሪክዎ እና ሌሎች ቅንብሮችዎ ከGoogle መለያዎ ጋር ይመሳሰላሉ።</translation>
<translation id="3335672657969596251">Google Chrome <ph name="OS_NAME"/> አይደግፍም።</translation>
<translation id="4458285410772214805">ይሄ ለውጥ እንዲተገበር እባክዎ ይውጡ እና እንደገና ይግቡ።</translation>
<translation id="5334545119300433702">ይህ ሞዱል ከGoogle Chrome ጋር የሚጋጭ መሆኑን ይታወቃል።</translation>
<translation id="4407807842708586359">Google Chrome OS</translation>
<translation id="6634887557811630702">Google Chrome የተዘመነ ነው።</translation>
<translation id="2084710999043359739">ወደ Chrome አክል</translation>
<translation id="4084877369264707540">Google Chrome ክፍለ ገጸ ድር አስቀድሞ የተጫነና ለሁሉም የዚህ ኮምፒውተር ተጠቃሚዎች የሚገኝ ነው። Google Chrome ክፍለ ገጸ ድርን በተጠቃሚ ደረጃ ላይ መጫን ከፈለጉ መጀመሪያ በአስተዳዳሪው የተጫነው የስርዓት ደረጃ ስሪቱን ማራገፍ አለብዎት።</translation>
<translation id="3360895254066713204">Chrome አጋዥ</translation>
<translation id="3451115285585441894">ወድ Chrome በማከል ላይ...</translation>
<translation id="1001534784610492198">የጫኝው መዝገብ ተሰናክሏል ወይም ትክክል አይደለም። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="2246246234298806438">አብሮት የተሰራው የፒ ዲ ኤፍ መመልከቻ ሲጎድል Google Chrome የህትመት ቅድመ-እይታውን ሊያሳይ አይችልም።</translation>
<translation id="6626317981028933585">በሚያሳዝን ሁኔታ፣ የMozilla Firefox ቅንብሮች ዎ የሉም አሳሹ እየሄደ ባለበት ጊዜ። እነዚህን ቅንብሮች  ወደ Google Chrome ለማስመጣት፣ ስራዎን ያስቀምጡና ሁሉንም የFirefox መስኮቶች ይዝጉ። ከዚያም ቀጥልን የጫኑ።</translation>
<translation id="8540666473246803645">Google Chrome</translation>
<translation id="1698376642261615901">Google Chrome ድረ-ገፆችን እና መተግበሪያዎችን በሚገርም ፍጥነት ማሄድ የሚችል የድር አሳሽ ነው። ፈጣን፣ የረጋ እና ለመጠቀም ቀላል ነው። Google Chrome ውስጥ አብሮት በተሰራ የአስጋሪና ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር መከላከያ አማካኝነት ደህንነትዎ በበለጠ ሁኔታ ተጠብቆ ድሩን ያስሱ።</translation>
<translation id="3419750618886995598">የChrome ፍሬም ዘምኗል።</translation>
<translation id="3336524238463733095">Google Chrome ወይም Google Chrome ክፍለ ገጸ ድር በማይጣጣሙ የGoogle ዝማኔ ቡድን መምሪያ ቅንብሮች ምክንያት ሊዘምን አይችልም። ለGoogle Chrome ሁለትዮሾች መተግበሪያ የዝማኔ መምሪያ መሻሪያውን ለማዋቀር የቡድን መምሪያ አርታዒን ይጠቀሙ እና እንደገና ይሞክሩ፤ ለተጨማሪ ዝርዝሮች http://goo.gl/uJ9gV ይመልከቱ።</translation>
<translation id="6049075767726609708">አስተዳዳሪው Google Chromeን በዚህ ስርዓት ላይ ጭኗል፣ ለሁሉም ተጠቃሚዎችም ክፈት ሆኗል። የስርዓተ-ደረጃው Google Chrome የተጠቃሚ ደረጃ ጭነቱን አሁን ይተካዋል።</translation>
<translation id="7123348595797445166">ይሞክሩት (ቀድሞውንም ተጭኗል)።</translation>
<translation id="4338032231047635328">&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN"/>&lt;/strong&gt;ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ ያቀረበው የእውቅና ማረጋገጫ ስህተቶችን ይዟል። Google Chrome ስህተቶች ያሉት የእውቅና ማረጋገጫ ሊጠቀም አይችልም እና ለመገናኘት የሞከሩት ጣቢያ ማንነት ሊያረጋግጥ አይችልም።</translation>
<translation id="3870154837782082782">Google Inc.</translation>
<translation id="1847321074516120686">የChrome ራስ-ሙላ ቅንብሮች</translation>
<translation id="3836351788193713666">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ Google Chromeን ዳግም ያስጀምሩት።</translation>
<translation id="7106741999175697885">ተግባር መሪ - Google Chrome</translation>
<translation id="8449380764213232436">Google Chrome አሁን የሚከተሉትን ንጥሎች ከ<ph name="BROWSER_COMPONENT"/> ከውጪ በማምጣት ላይ ነው፦</translation>
<translation id="852884188147941900">Chrome Worker</translation>
<translation id="3396977131400919238">በመጫን ጊዜ የሥርዓተ ክወና ስህተት ተፈጥሯል። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="5495581687705680288">Google Chrome ላይ የተጫኑ ሞዱሎች</translation>
<translation id="8129812357326543296">ስለ &amp;Google Chrome</translation>
</translationbundle>