summaryrefslogtreecommitdiffstats
path: root/chrome/app/resources/terms/terms_am.html
diff options
context:
space:
mode:
Diffstat (limited to 'chrome/app/resources/terms/terms_am.html')
-rw-r--r--chrome/app/resources/terms/terms_am.html2
1 files changed, 1 insertions, 1 deletions
diff --git a/chrome/app/resources/terms/terms_am.html b/chrome/app/resources/terms/terms_am.html
index 08ba418..aaf2450 100644
--- a/chrome/app/resources/terms/terms_am.html
+++ b/chrome/app/resources/terms/terms_am.html
@@ -121,7 +121,7 @@ function carry_tracking(obj) {

17.2 Google ለእንደዚህ አይነት ውጫዊ ጣቢያዎች ወይም ንብረቶች መገኘት ኃላፊነት እንደሌለበት እና በነዚህ የድር ጣቢያዎች ወይም ንብረቶች ላይ ለሚገኙ ማንኛውም ማስታወቂያዎች፣ ምርቶች ወይም ሌላ ነገሮችን እንደማይደግፍ አረጋግጠው ተስማምተዋል።

17.3 ርስዎ አምጠውት ሊሆን በሚችለው በእነዚህ ውጫዊ ጣቢያዎች ወይም ንብረቶች መገኘት ምክንያት፣ ወይም ርስዎ በሙሉዕነታቸው፣ በትክክለኛነታቸው፣ እዛ ለመኖራቸው እምነት በጣሉበቸው በነዚህ የድር ጣቢያዎች ወይም ንብረቶች ላይ ለሚገኙ ማንኛውም ማስታወቂያዎች፣ ምርቶች ወይም ሌላ ነገሮች ምክንያት ለሚከሰቱ ማንኛውም ጥፋቶች ወይም ጉዳቶች Google ተጠያቂ እንደማይሆን አረጋግጠው ተስማምተዋል።

18. የስምምነት ውሎች ላይ የሚደረጉ ለውጦች

18.1 Google በአለምአቀፍ የስምምነት ውሎች ወይም በተጨማሪ የስምምነት ውሎች ላይ ከጊዜ ወደ ጊዜ ለውጦችን ሊያደርግ ይችላል። እነዚህ ለውጦች ሲደረጉ፣ Google በhttp://accounts.google.com/TOS?hl=en በሚገኘው የአለምአቀፍ የስምምነት ውሎች ላይ አዲስ ቅጂ ያሰፍራል እንዲሁም ማንኛውም አዲስ ተጨማሪ የስምምነት ውሎች ይህ ለውጥ በሚነካቸው ግልጋሎቶች ውስጥ ወይም በግልጋሎቶቹ አማካያነት እንዲገኝ ይደረጋል።

18.1 Google በአለምአቀፍ የስምምነት ውሎች ወይም በተጨማሪ የስምምነት ውሎች ላይ ከጊዜ ወደ ጊዜ ለውጦችን ሊያደርግ ይችላል። እነዚህ ለውጦች ሲደረጉ፣ Google በhttp://www.google.com/accounts/TOS?hl=en በሚገኘው የአለምአቀፍ የስምምነት ውሎች ላይ አዲስ ቅጂ ያሰፍራል እንዲሁም ማንኛውም አዲስ ተጨማሪ የስምምነት ውሎች ይህ ለውጥ በሚነካቸው ግልጋሎቶች ውስጥ ወይም በግልጋሎቶቹ አማካያነት እንዲገኝ ይደረጋል።

18.2 የአለምአቀፍ የስምምነት ውሎች ወይም የተጨማሪ የስምምነት ውሎች ለውጥ ከተደረገባቸው ቀን በኋላ ግልጋሎቶቹን የሚጠቀሙ ከሆነ፣ Google መጠቀምዎን የተሻሻሉትን የአለምአቀፍ የስምምነት ውሎች ወይም የተጨማሪ የስምምነት ውሎች እንደተቀበሉ አድርጎ ይቆጥረዋል፣ ይህንንም ተረድተው ተስማምተዋል።

19. አጠቃላይ ህጋዊ የስምምነት ውሎች

19.1 አንዳንድ ጊዜ ግልጋሎቶቹን ሲጠቀሙ፣ (ከግልጋሎቶቹ ጋር በተገኘ ወይም በእነርሱ ምክንያት) ግልጋሎትን ሊጠቀሙ ወይም አነስተኛ ሶፍትዌር ሲያወርዱ አልያም በሌላ ግለሰብ ወይም ኩባንያ የቀረቡ ሸቀጦች ሊሸምቱ ይችላሉ። እነዚህን ግልጋሎቶች፣ ሶፍትዌር ወይም ሸቀጦች መጠቀምዎ፣ በሚመለከተው ግለሰብ ወይም ኩባንያ እና በርስዎ መካከል በተለየ የስምምነት ውሎች ተገዢ ሊሆኑ ይችላሉ። ይህ ከሆነ፣ የስምምነት ውሎቹ ከእነዚህ ኩባንያዎች ወይም ግለሰቦች ጋር ያለዎትን ህጋዊ ግንኙነቶች አይነኩም።