summaryrefslogtreecommitdiffstats
path: root/chrome/android/java/strings/translations/android_chrome_strings_am.xtb
blob: fcdfa861f17fd08726533188eeb1de8094576034 (plain)
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150
151
152
153
154
155
156
157
158
159
160
161
162
163
164
165
166
167
168
169
170
171
172
173
174
175
176
177
178
179
180
181
182
183
184
185
186
187
188
189
190
191
192
193
194
195
196
197
198
199
200
201
202
203
204
205
206
207
208
209
210
211
212
213
214
215
216
217
218
219
220
221
222
223
224
225
226
227
228
229
230
231
232
233
234
235
236
237
238
239
240
241
242
243
244
245
246
247
248
249
250
251
252
253
254
255
256
257
258
259
260
261
262
263
264
265
266
267
268
269
270
271
272
273
274
275
276
277
278
279
280
281
282
283
284
285
286
287
288
289
290
291
292
293
294
295
296
297
298
299
300
301
302
303
304
305
306
307
308
309
310
311
312
313
314
315
316
317
318
319
320
321
322
323
324
325
326
327
328
329
330
331
332
333
334
335
336
337
338
339
340
341
342
343
344
345
346
347
348
349
350
351
352
353
354
355
356
357
358
359
360
361
362
363
364
365
366
367
368
369
370
371
372
373
374
375
376
377
378
379
380
381
382
383
384
385
386
387
388
389
390
391
392
393
394
395
396
397
398
399
400
401
402
<?xml version="1.0" ?><!DOCTYPE translationbundle><translationbundle lang="am">
<translation id="8588878054171169263">ምስል አስቀምጥ</translation>
<translation id="2709516037105925701">ራስ-ሙላ</translation>
<translation id="666268767214822976">በአድራሻ አሞሌው ላይ እየተየቡ ሳለ ተዛማጅ መጠይቆችን ለማሳየት እና ታዋቂ ድር ጣቢያዎችን ለማሳየት የመገመቻ አገልግሎት ይጠቀሙ</translation>
<translation id="3303414029551471755">ይዘቱን ማውረድ ይቀጥል?</translation>
<translation id="6698801883190606802">የተመሳሰለ ውሂብ ያስተዳድሩ</translation>
<translation id="1657479659644194568">Chrome ያቀናብሩ</translation>
<translation id="6448273550210938826">የፍለጋ እና ዩአርኤል ጥቆማዎች</translation>
<translation id="7998918019931843664">የተዘጋውን ትር ዳግም ይክፈቱ</translation>
<translation id="4996978546172906250">ያጋሩ በ</translation>
<translation id="8607727265103077134">ከGoogle Wallet</translation>
<translation id="6292937202013477045">አጥቂዎች የእርስዎን መረጃ (ለምሳሌ፣ ፎቶዎች፣ የይለፍ ቃሎች፣ መልዕክቶች እና የብድር ካርዶች) ከ<ph name="DOMAIN_NAME"/> ላይ ለመስረቅ እየሞከሩ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="5968595432776860642">«<ph name="VIDEO_TITLE"/>»ን በመጫወት ላይ</translation>
<translation id="1994173015038366702">የጣቢያ ዩአርኤል</translation>
<translation id="8518901949365209398">ይህ ጣቢያ ደካማ የደህንነት ውቅረት (SHA-1 ፊርማዎች) እየተጠቀም ነው፣ ስለዚህ የእርስዎ ግንኙነት የግል ላይሆን ይችላል።</translation>
<translation id="1506061864768559482">የፍለጋ ፕሮግራም</translation>
<translation id="346339498574870680">የምስል ዩአርኤል ቅዳ</translation>
<translation id="5063480226653192405">አጠቃቀም</translation>
<translation id="5578795271662203820">ይህንን ምስል <ph name="SEARCH_ENGINE"/> ላይ ይፈልጉት</translation>
<translation id="7764225426217299476">አድራሻ አክል</translation>
<translation id="4816465935029283692">የውሂብ ዓይነቶች</translation>
<translation id="5098185943924922330">ስለፋይሎች፣ መተግበሪያዎች፣ እና እየሰሩ ያሉ አገልግሎቶች በማናቸውም ጊዜ መሰናከል በሚያጋጥምዎት ጊዜ ወደ Google መረጃ በመላክ ልንሰራባቸው የሚገቡ ነገሮችን ቅድሚያ የሚሰጣቸውን እንድንለይ እና ማሻሻያዎችን እንድናደርግ ያግዙን።

        የአጠቃቀም ስታትስቲክስ እንደ ምርጫዎች፣ የአዝራር ጠቅ ማድረጎች እና የማህደረ ትውስታ የመሳሰሉ መረጃዎችን ያካትታል። የድር ገጽ ዩአርኤሎችን ወይም ማናቸውም የግል መረጃዎችን አያካትቱም። የብልሽት ሪፖርቶች በብልሽቱ ጊዜ ያለውን የስርዓት መረጃ ይይዛሉ፣ እና በብልሽቱ ወቅት ምን እንደተፈጠረ የሚመረኮዝ ሆኖ  የድር ገጽ ዩአርኤሎች ወይም የግል መረጃን ይይዛሉ።</translation>
<translation id="4042870126885713738">አንድ የድር አድራሻ መፍትሔ ካላመጣ ወይም ግንኙነት ሊፈጠር ካልቻለ ጥቆማዎችን አሳይ</translation>
<translation id="8237438615979997762">በዚህ መሣሪያ እና እንዲሁም በGoogle መለያዎ ላይ የተከማቸው ውሂብ በሁለቱም ቦታዎች ላይ እንደሆኑ ይቀራሉ። ይሁንና አዲስ ውሂብ ወይም በውሂብዎ ላይ የሚያደርጓቸው ለውጦች አይመሳሰሉም።</translation>
<translation id="6831043979455480757">መተርጎም</translation>
<translation id="6504836143156866575">የጃቫስክሪፕት ስሪት</translation>
<translation id="3244271242291266297">ወወ</translation>
<translation id="886510833909353412">ሁሉንም በይለፍ ሐረግ አመስጥር</translation>
<translation id="869891660844655955">የሚያበቀበት ጊዜ</translation>
<translation id="7644305409888602715">ገጹን ወደ <ph name="SOURCE_LANGUAGE"/> በመተርጎም ላይ...</translation>
<translation id="5335200807405507442">አስቀድመው የተያዙ የገጽ ግብዓቶች</translation>
<translation id="9050666287014529139">የይለፍ ሐረግ</translation>
<translation id="326254929494722411">የGoogle መለያ በዚህ መሣሪያ ላይ ገና አላዋቀሩም</translation>
<translation id="8820817407110198400">ዕልባቶች</translation>
<translation id="5676636989614905379">ቪዲዮውን በ<ph name="SCREEN_NAME"/> ላይ ማጫወት አልተቻለም።</translation>
<translation id="8069239273282989646">ከእመቃ በኋላ</translation>
<translation id="1644574205037202324">ታሪክ</translation>
<translation id="6999892069268112724">የGoogle መለያ ያረጋግጡ</translation>
<translation id="1446450296470737166">ሙሉ የMIDI መሣሪያዎች መቆጣጠርን ያስችላል</translation>
<translation id="1404122904123200417">በ<ph name="WEBSITE_URL"/> ውስጥ ተካትቷል</translation>
<translation id="3895926599014793903">ማጉላት አንቃን ያስገድዱ</translation>
<translation id="4099578267706723511">የአጠቃቀም ስታቲክሶችን እና የብልሽት ሪፖርቶችን ወደ Google በመላክ Chromeን የተሻለ ለማድረግ እገዛ ያድርጉ።</translation>
<translation id="2440823041667407902">የአካባቢ መዳረሻ</translation>
<translation id="1491151370853475546">ይህን ገጽ ዳግም ይጫኑ</translation>
<translation id="5233638681132016545">አዲስ ትር</translation>
<translation id="641643625718530986">አትም…</translation>
<translation id="6317634962183824346">የAndroid ስርዓት ማመሳሰል ተሰናክሏል። እባክዎ ዳግም ያንቁትና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="5763382633136178763">ማንነት የማያሳውቁ ትሮች</translation>
<translation id="1647391597548383849">ካሜራዎን ይድረሱ</translation>
<translation id="5210365745912300556">ትር ዝጋ</translation>
<translation id="1369915414381695676"><ph name="SITE_NAME"/> ጣቢያ ተክሏል</translation>
<translation id="5902828464777634901">ኩኪዎችንም ጨምሮ በዚህ ድር ጣቢያ የተከማቸ ሁሉም አካባቢያዊ ውሂብ ይሰረዛል።</translation>
<translation id="7658239707568436148">ይቅር</translation>
<translation id="2154710561487035718">URL ቅዳ</translation>
<translation id="6770414673596662518">የChrome የጥንቃቄ አሰሳ ስርዓት ተንኮል-አዘል ገጾችን ለማወቅ እና እርስዎን ከማስገር፣ ተንኮል-አዘል ዌር እና ጎጂ ወራጆች ለመጠበቅ ስራ ላይ ይውላል።</translation>
<translation id="2354750644801399986">ዱካ አትከታተል</translation>
<translation id="2351097562818989364">የትርጉም ቅንብሮችዎ ዳግም እንዲጀምሩ ተደርገዋል።</translation>
<translation id="119944043368869598">ሁሉንም አጽዳ</translation>
<translation id="7665369617277396874">መለያ ያክሉ</translation>
<translation id="6458785801851713928">ማመሳሰል ለእርስዎ ጎራ አይገኝም።</translation>
<translation id="2731700343119398978">እባክዎ ይጠብቁ...</translation>
<translation id="6846298663435243399">በመጫን ላይ…</translation>
<translation id="7378627244592794276">አይ</translation>
<translation id="7999064672810608036">እርግጠኛ ነዎት ለዚህ ጣቢያ ኩኪዎችንም ጨምሮ ሁሉንም አካባቢያዊ ውሂብ ማጽዳት እና ሁሉም ፍቃዶችን ዳግም ማስጀመር ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="9206873250291191720">አ</translation>
<translation id="9133515669113036225">የመሣሪያ ምስክርነቶችን ዳግም ያስጀምሩ</translation>
<translation id="2381756643783702095">ከመላክ በፊት ጠይቅ (የሚመከር)</translation>
<translation id="9019902583201351841">በእርስዎ ወላጆች የሚቀናበር</translation>
<translation id="4333969446981951071">ይህን መተግበሪያ በመጠቀምዎ በChrome <ph name="BEGIN_LINK1"/>አገልግሎት ውል<ph name="END_LINK1"/> እና <ph name="BEGIN_LINK2"/>የግላዊነት ማስታወቂያ<ph name="END_LINK2"/> ተስማምተዋል።</translation>
<translation id="3738139272394829648">ለመፈለግ ይንኩ</translation>
<translation id="257931822824936280">ተዘርግቷል - ለመሰብሰብ ጠቅ ያድርጉ</translation>
<translation id="4773299976671772492">ቆሟል</translation>
<translation id="5118309162436926908">የእርስዎን ትሮች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ ለማግኘት በመለያ ይግቡ</translation>
<translation id="7596558890252710462">ስርዓተ ክወና</translation>
<translation id="3358663646935160692">ይህ መለያ የሚቀናበረው በ<ph name="DOMAIN_NAME"/> ነው።

በሚቀናበር መለያ እየገቡ ነው፣ ይህም የChrome መገለጫዎ ቁጥጥር ለአስተዳዳሪው ይሰጠዋል። የእርስዎ Chrome ውሂብ እስከመጨረሻው ከዚህ መለያ ጋር የተሳሰረ ይሆናል። ከዚህ መለያ ማላቀቅ አካባቢያዊውን የChrome ውሂብ ይሰርዘዋል።</translation>
<translation id="4684427112815847243">ሁሉንም ያመሳስሉ</translation>
<translation id="563535393368633106">ከመድረስ በፊት ጠይቅ (የሚመከር)</translation>
<translation id="666981079809192359">የChrome ግላዊነት ማስታወቂያ</translation>
<translation id="7142571697412577603">ከGoogle Wallet አድራሻዎችን እና ክሬዲት ካርዶችን አሳይ</translation>
<translation id="1966710179511230534">እባክዎ የመግቢያ ዝርዝሮችዎን ያዘምኑ።</translation>
<translation id="9099292894781394535">የውሂብ ቁጠባዎች</translation>
<translation id="3410346880900521918">ይህን በተደጋጋሚነት እያዩት ከሆኑ እነዚህን <ph name="BEGIN_LINK"/>የአስተያየት ጥቆማዎች<ph name="END_LINK"/> ይሞክሩ።</translation>
<translation id="1623104350909869708">ይህ ገጽ ተጨማሪ መገናኛዎችን እንዳይፈጥር አግድ</translation>
<translation id="7375125077091615385">ዓይነት፦</translation>
<translation id="6159335304067198720"><ph name="PERCENT"/> የውሂብ ቁጠባዎች</translation>
<translation id="1086169178231554178">የኤስዲ ካርድ አይገኝም</translation>
<translation id="2060102051813087825">የተከማቹ አሳማኝ ማስረጃዎችን በመጠቀም በራስ-ሰር ወደ የድር ጣቢያዎች በመለያ ይግቡ። ባህሪው በሚጠፋበት ጊዜ፣ ወደ አንድ የድር ጣቢያ በመለያ ከመግባትዎ በፊት ማረጋገጫ ይጠየቃሉ።</translation>
<translation id="2498359688066513246">እገዛ እና ግብረመልስ</translation>
<translation id="1091134514807961917">ወደሚከተለው የGoogle መለያ ገብተዋል።</translation>
<translation id="7019652137705190998">በግል ለማሰስ ወይም ለጊዜው ለመግባት ማንነት ወደማያሳውቅ ሁነታ ይሂዱ</translation>
<translation id="2206488550163399966"><ph name="APP_NAME"/>፣ የድር መተግበሪያ። <ph name="APP_URL"/></translation>
<translation id="200669432486043882">ፋይል ተካ</translation>
<translation id="5595485650161345191">አድራሻ አርትዕ</translation>
<translation id="8413385045638830869">በመጀመሪያ ጠይቅ (የሚመከር)</translation>
<translation id="2100273922101894616">በራስ-ግባ</translation>
<translation id="5313967007315987356">ጣቢያ አክል</translation>
<translation id="5733727110006255111">ይህ ባህሪ ሲበራ Chrome የጎበኟቸውን ገጾች ከማውረዱ በፊት ለመጭመቅ የGoogle አገልጋዮችን ይጠቀማል። SSL እና ማንነት የማያሳውቁ ገጾች አይካተቱም።</translation>
<translation id="4256782883801055595">የክፍት ምንጭ ፍቃዶች</translation>
<translation id="813082847718468539">የጣቢያ መረጃን ይመልከቱ</translation>
<translation id="8218346974737627104">በመለያ መግባትን ያረጋግጡ</translation>
<translation id="3350687908700087792">ሁሉንም ማንነት የማያሳውቅ ትሮችን ይዝጉ</translation>
<translation id="2902702728133930130">Chrome ባልተጠበቀ ስህተት ምክንያት ሊጀምር አልቻለም።</translation>
<translation id="5017989644593831205"><ph name="NOT_YOU_USER_NAME"/> አይደሉም?</translation>
<translation id="8997842057643556822">በUSB ማህደረ ትውስታ ላይ የማውረጃ ማውጫ መፍጠር አልተቻለም።</translation>
<translation id="8853345339104747198"><ph name="TAB_TITLE"/>፣ ትር</translation>
<translation id="8157532349231307196"><ph name="NUMBER_OF_ACCOUNTS"/> መለያዎች</translation>
<translation id="1272079795634619415">አቁም</translation>
<translation id="6476911854266661814">«<ph name="VIDEO_TITLE"/>»ን ለአፍታ ቆሟል</translation>
<translation id="624558823898732418">የትርጉም ቋንቋ፦ <ph name="SOURCE_LANGUAGE"/></translation>
<translation id="8872441722924401214">የማረጋገጫ የእውቅና ማረጋገጫ ይምረጡ</translation>
<translation id="6140912465461743537">አገር/ክልል</translation>
<translation id="7562080006725997899">የአሰሳ ውሂብን በማጽዳት ላይ</translation>
<translation id="7791543448312431591">አክል</translation>
<translation id="8719023831149562936">የአሁኑን ትር በሞገድ መላክ አልተቻለም</translation>
<translation id="4378154925671717803">ስልክ</translation>
<translation id="988938288723502454">በኤስዲ ማህደረ ትውስታ ላይ የማውረጃ ማውጫ መፍጠር አልተቻለም።</translation>
<translation id="3896036286668839683">የእውቅና ማረጋገጫ መመልከቻ</translation>
<translation id="2321958826496381788">ይህን በሚመች ሁኔታ ማንበብ እስኪችሉ ድረስ ተንሸራታቹን ይጎትቱት። በአንድ አንቀጽ ላይ ሁለቴ መታ ካደረጉ በኋላ ጽሑፍ ቢያንስ የዚህ ያህል ትልቀት ሊኖረው ይገባል።</translation>
<translation id="3282568296779691940">Chrome ውስጥ ይግቡ</translation>
<translation id="1098052486217676340">ተጠናቋል</translation>
<translation id="5039804452771397117">ፍቀድ</translation>
<translation id="8583805026567836021">የመለያ ውሂብን በማጽዳት ላይ</translation>
<translation id="5860033963881614850">አጥፋ</translation>
<translation id="2960796085439532066">የቅጂ መብት <ph name="YEAR"/> Google Inc. ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።</translation>
<translation id="6388207532828177975">አጽዳ እና ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="3198916472715691905"><ph name="STORAGE_AMOUNT"/> የተከማቸ ውሂብ</translation>
<translation id="7473891865547856676">አይ፣ አመሰግናለሁ</translation>
<translation id="3656115297268584622">በ<ph name="BEGIN_LINK"/>Android ቅንብሮች<ph name="END_LINK"/> ውስጥ አካባቢን ያብሩ።</translation>
<translation id="1886021608051665693">አንድ መለያ ከእርስዎ Google Smart Lock ላይ ይምረጡ</translation>
<translation id="7423098979219808738">መጀመሪያ ጠይቅ</translation>
<translation id="8073388330009372546">ምስሉን በአዲስ ትር ውስጥ ክፈት</translation>
<translation id="9060538597317784206">መተግበሪያ <ph name="APP_NAME"/>ን በPlay Store ላይ አሳይ።  ደረጃ አሰጣጥ፦ <ph name="APP_RATING"/>።</translation>
<translation id="5317780077021120954">አስቀምጥ</translation>
<translation id="2870560284913253234">ጣቢያ</translation>
<translation id="2718352093833049315">በWi-Fi ላይ ብቻ</translation>
<translation id="7029809446516969842">የይለፍ ቃላት</translation>
<translation id="5487729733663684359">የChrome ዝማኔዎች ከአሁን በኋላ ለዚህ የAndroid ዝማኔዎች አይደገፉም።</translation>
<translation id="5100237604440890931">ተሰብስቧል - ለመዘርጋት ጠቅ ያድርጉ</translation>
<translation id="2414886740292270097">ጨለማ</translation>
<translation id="2487368562788861256">Google <ph name="BEGIN_LINK"/>የጎበኟቸውን ገጾች እንዲያመቻች<ph name="END_LINK"/> በመጠቀም በውሂብ ላይ ያነሰ ያጥፉ።</translation>
<translation id="5911030830365207728">Google ትርጉም</translation>
<translation id="3927692899758076493">ሳንስ ሰሪፍ</translation>
<translation id="4645575059429386691">በእርስዎ ወላጅ የሚቀናበር</translation>
<translation id="8562452229998620586">የተቀመጡ ይለፍ ቃላት እዚህ ይመጣሉ።</translation>
<translation id="238909021488141516">ይዘቱን በማውረድ ላይ ሳለ ስህተት አጋጥሟል።</translation>
<translation id="8730621377337864115">ተከናውኗል</translation>
<translation id="4170011742729630528">አገልግሎቱ አይገኝም፤ ቆይተው እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="473775607612524610">አዘምን</translation>
<translation id="138361230106469022">ሰላም፣ <ph name="FULL_NAME"/></translation>
<translation id="6600954340915313787">ወደ Chrome ተቀድቷል</translation>
<translation id="8627706565932943526">የማመሳሰል ስህተት</translation>
<translation id="1807246157184219062">ብርሃን</translation>
<translation id="9219103736887031265">ምስሎች</translation>
<translation id="7053983685419859001">አግድ</translation>
<translation id="8374821112118309944">TalkBackን ወደ አዲስ ስሪት ማዘመን አለብዎት።</translation>
<translation id="6406506848690869874">አመሳስል</translation>
<translation id="6857778194843072568">በWi-Fi ላይ ሲሆን ብቻ ላክ</translation>
<translation id="5380554235172449987">በጭራሽ አትላክ</translation>
<translation id="5715468759630044318">መለያ ይምረጡ</translation>
<translation id="5000922062037820727">ታግዷል (የሚመከር)</translation>
<translation id="544291274896356069">ይህ አገናኝ በውጫዊ መተግበሪያ ከተከፈተ ከማንነት የማያሳውቅ ሁነታ ይወጣል። ይቀጥሉ?</translation>
<translation id="3917783807003067648">መገኛ አካባቢ ታግዷል</translation>
<translation id="1379156015317873965">የገጽ መጫን አፈጻጸም ያሻሽሉ</translation>
<translation id="8481940801237642152">ወደዚህ ጣቢያ ያልዎት ግንኙነት የግልዎ ብቻ ነው፣ ነገር ግን አንድ በአውታረ መረቡ ላይ ያለው ሰው የገጹን መልክ ሊለውጥ ይችላል።</translation>
<translation id="2593272815202181319">ሞኖስፔስ</translation>
<translation id="4807098396393229769">በካርድ ላይ ያለ ስም</translation>
<translation id="6036158371062192100">«አትከታተል»ን ማንቃት ማለት አንድ ጥያቄ በአሰሳ ትራፊክዎ ላይ ይካተታል ማለት ነው። ማንኛውም ውጤት አንድ ድር ጣቢያ ለጥያቄው ምላሽ ከሰጠና ጥያቄውን በሚተረጎምበት መንገድ ላይ የሚወሰን ነው።

ለምሳሌ፣ አንዳንድ ድር ጣቢያዎች ሌሎች በጎበኟቸው ድር ጣቢያዎች ላይ ያልተመሠረቱ ማስታወቂያዎችን በማሳየት ለዚህ ጥያቄ ምላሽ ሊሰጡ ይችላሉ። ብዙ ድር ጣቢያዎች አሁንም የአሰሳ ውሂብዎን ይሰበስቡና ይጠቀሙበታል - ለምሳሌ ደህንነትን ለማሻሻል፤ ይዘት፣ ማስታወቂያዎችና ምክሮች በድር ጣቢያዎቻቸው ላይ ለማቅረብ፤ እና የሪፖርት አደራረግ ስታቲስቲክስን ለማመንጨት።</translation>
<translation id="656628257199996201"><ph name="SOURCE_LANGUAGE"/>ን ሁልጊዜ መተርጎም</translation>
<translation id="2387895666653383613">የጽሑፍ ልኬት</translation>
<translation id="3227137524299004712">ማይክሮፎን</translation>
<translation id="6447842834002726250">ኩኪዎች</translation>
<translation id="2748463065602559597">ደህንነቱ የተጠበቀ የGoogle Chrome ገጽ እያዩ ነው።</translation>
<translation id="5511351932351731210">ሁልጊዜ ላክ</translation>
<translation id="1383876407941801731">ፍለጋ </translation>
<translation id="5626370437647899551">የGoogle መለያ ያክሉ</translation>
<translation id="9137013805542155359">የመጀመሪያውን አሳይ</translation>
<translation id="8084156870963450514">ከማናቸውም መሣሪያ ላይ የእርስዎን የድር ነገሮች ለመድረስ በመለያ ይግቡ።</translation>
<translation id="4543661749405994812">የኢሜይል አድራሻ ቅዳ</translation>
<translation id="5646376287012673985">አካባቢ</translation>
<translation id="5659593005791499971">ኢሜይል</translation>
<translation id="360480449234699036">ገጹን ትተው ሳይሄዱ በድር ጣቢያዎች ላይ ስላሉ ርዕሶች ይወቁ። ለመፈለግ ይንኩ አንድ ቃል እና በዙሪያው ያለውን አውድ ወደ Google ፍለጋ ይልክና ትርጓሜዎችን፣ ስዕሎችን የፍለጋ ውጤቶችን እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይመልሳል።

የፍለጋ ቃልዎን ለማስተካከል ለመምረጥ በረዥሙ ይጫኑ። ፍለጋዎን ይበልጥ ለማጥራት መቃኑን እስከ ላይ ድረስ ያንሸራትቱት እና የፍለጋ ሳጥኑን ይንኩ።</translation>
<translation id="7498271377022651285">እባክዎ ይጠብቁ…</translation>
<translation id="7987073022710626672">የChrome አገልግሎት ውል</translation>
<translation id="588258955323874662">ሙሉ ገጽ ዕይታ</translation>
<translation id="5668404140385795438">የአንድ ድር ጣቢያ ማጉላትን መከልከል ጥያቄ ሻር</translation>
<translation id="8428213095426709021">ቅንብሮች</translation>
<translation id="7493994139787901920"><ph name="VERSION"/> (የተዘመነው በ<ph name="TIME_SINCE_UPDATE"/>)</translation>
<translation id="7711895876052978264">ይህ ጣቢያ ወደ ሙሉ ገጽ ማያ ሄዷል።
ለመውጣት ተመለስ የሚለውን አዝራር ይምቱ።</translation>
<translation id="5185769685341198552">አሁን ያለውን <ph name="FILE_NAME"/> በእርስዎ <ph name="DIRECTORY_NAME"/> ማውጫ ላይ ለመተካት ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="5684874026226664614">ውይ። ይህ ገጽ ሊተረጎም አይችልም።</translation>
<translation id="1987317783729300807">መለያዎች</translation>
<translation id="6064211167623632605">ተፈጻሚ ዱካ</translation>
<translation id="4522570452068850558">ዝርዝሮች</translation>
<translation id="1620510694547887537">ካሜራ</translation>
<translation id="10614374240317010">በጭራሽ አልተቀመጠም</translation>
<translation id="1312168552565502328">ኩኪዎች፣ የጣቢያ ውሂብ</translation>
<translation id="2903493209154104877">አድራሻዎች</translation>
<translation id="3661699943263275414">የሶስተኛ ወገን የድርጣቢያዎች የኩኪ ውሂብን ማስቀመጥ እና ማንበብ ይችላሉ</translation>
<translation id="1173289567081511873">በሚከተሉት የGoogle መለያዎች ውስጥ ገብተዋል። መለያዎችን በAndroid ቅንብሮች ውስጥ ያክሉ ወይም ያስወግዱ።</translation>
<translation id="3029704984691124060">የይለፍ ሐረጎቹ አይዛመዱም</translation>
<translation id="3950820424414687140">ይግቡ</translation>
<translation id="6231464350722415003">ለተቀረው ድር እንደታገዱ ሆነው በጠቀሱዋቸው ድርጣቢያዎች ላይ ጃቫስክሪፕትን ይፍቀዱ</translation>
<translation id="7366340029385295517">ወደ <ph name="SCREEN_NAME"/> በመውሰድ ላይ</translation>
<translation id="8026334261755873520">የአሰሳ ውሂብ አጽዳ</translation>
<translation id="583891442612896534">Chrome ለውሂብ እመቃ የGoogle አገልጋዮችን መድረስ አልቻለም። የውሂብ ቁጠባዎችዎ የተገደቡ ሊሆኑ ይችላሉ።</translation>
<translation id="4827948050554950725">ክሬዲት ካርድ አክል</translation>
<translation id="3489120686474540259">የእርስዎን ትሮች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ ለማግኘት መለያ ያክሉ።</translation>
<translation id="4278390842282768270">ተፈቅዷል</translation>
<translation id="4686372254213217147">የመጀመሪያ መጠን</translation>
<translation id="4526792582053123229">በHTTPS ወይም ማንነት በማያሳውቅ ሁነታ የተደረሰባቸው ገጾች በGoogle አይመቻቹም ወይም አይታዩም።</translation>
<translation id="7626032353295482388">ወደ Chrome እንኳን ደህና መጡ</translation>
<translation id="7817177303494746697">የBlink ስሪት</translation>
<translation id="2532336938189706096">የድር ዕይታ</translation>
<translation id="6571070086367343653">ክሬዲት ካርድን አርትዕ</translation>
<translation id="6192792657125177640">የተለዩ</translation>
<translation id="1984937141057606926">የተፈቀደ፣ ከሶስተኛ ወገን በቀር</translation>
<translation id="4619298195800598081">ኦሪጂናል ምስሉን በአዲስ ትር ክፈት</translation>
<translation id="8798099450830957504">እንደወረደ</translation>
<translation id="5308603654685598744">ይህ ባህሪ ሲበራ Chrome Google ትርጉምን ተጠቅሞ በሌሎች ቋንቋዎች የተጻፉ ገጾችን ሊተረጉምልዎ ይጠይቀዎታል።</translation>
<translation id="4002066346123236978">ርዕስ</translation>
<translation id="885701979325669005">ማከማቻ</translation>
<translation id="7648422057306047504">የይለፍ ቃላትን በGoogle ምስክርነቶች መስጥር</translation>
<translation id="5304593522240415983">ይህ መስክ ባዶ ሊሆን አይችልም</translation>
<translation id="3254409185687681395">ለእዚህ ገጽ ዕልባት አብጅ</translation>
<translation id="907015151729920253">ስማርት ካርድ</translation>
<translation id="2482878487686419369">ማስታወቂያዎች</translation>
<translation id="857943718398505171">ተፈቅዷል (የሚመከር)</translation>
<translation id="4412992751769744546">የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን ፍቀድ</translation>
<translation id="5016205925109358554">ሰሪፍ</translation>
<translation id="3063601790762993062">ቪዲዮ አስቀምጥ</translation>
<translation id="8106211421800660735">የብድር ካርድ ቁጥር</translation>
<translation id="6042308850641462728">ተጨማሪ</translation>
<translation id="2496180316473517155">ታሪክ አሰሳ</translation>
<translation id="6108923351542677676">ማዋቀር በሂደት ላይ…</translation>
<translation id="7358682983403815415">ክፍት ትሮችዎ፣ ዕልባቶችዎ፣ ታሪክዎ እና ተጨማሪ ነገሮችዎ ከGoogle መለያዎ ጋር እየተመሳሰሉ ናቸው።</translation>
<translation id="6964496835063002391">መለያ አክል</translation>
<translation id="4698413471314543145">Chromeን ለማሄድ የሚያስፈልግ አንድ መሠረታዊ ተግበር ይጎድላል፤ ወይም Chrome ጭነትዎ ያልተሟላ ነው ወይም ከዚህ የAndroid ስሪት ጋር ተኳሃኝ አይደለም።</translation>
<translation id="1943432128510653496">የይለፍ ቃላትን አስቀምጥ</translation>
<translation id="4113030288477039509">በእርስዎ አስተዳዳሪ የሚቀናበር</translation>
<translation id="9100610230175265781">የይለፍ ሐረግ ያስፈልጋል</translation>
<translation id="4148957013307229264">በመጫን ላይ...</translation>
<translation id="7096034533295549981">ቪዲዮን በመጫን ላይ</translation>
<translation id="5271967389191913893">መሣሪያ የሚወርደውን ይዘት መክፈት አይችልም።</translation>
<translation id="3992315671621218278">አገናኝ አስቀምጥ</translation>
<translation id="5324858694974489420">የወላጅ መቆጣጠሪያዎች</translation>
<translation id="5435662027590074193"><ph name="SEARCH_ENGINE_NAME"/> (<ph name="SEARCH_ENGINE_DOMAIN"/>)</translation>
<translation id="7521387064766892559">ጃቫስክሪፕት</translation>
<translation id="8168435359814927499">ይዘት</translation>
<translation id="5424715742813396254">የተቀመጠ ስም/የይለፍ ቃል ወይም ለየት ያለውን ያርትዑ</translation>
<translation id="6978479750597523876">የትርጉም ቅንብሮችን ዳግም ይጀመሩ</translation>
<translation id="2476578072172137802">የጣቢያ ቅንብሮች</translation>
<translation id="6820686453637990663">CVC</translation>
<translation id="7925108652071887026">የራስ-ሙላ ውሂብ</translation>
<translation id="3774280986422214650">ይህን ባህሪ ካነቁት፣ ኤችቲቲፒኤስ ገጾችን በGoogle አገልጋዮች ላይ ተኪ በሚያደርገው ሙከራ አካል ይሆናሉ።</translation>
<translation id="1445680696957526815">የChrome አባላት እርስ ከራሳቸው ጋር ተኳሃኝ አይደሉም። Chrome እያላቀ ሊሆን ይችላል፣ እባክዎ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ እንደገና ይሞክሩ። ችግሩ ከቀጠለ Chromeን አራግፈውት እንደገና ጭነው ይሞክሩ።</translation>
<translation id="2526148617758225454">የውሂብ አስቀማጭ በርቷል። በቅንብሮች ውስጥ ያስተዳድሩት።</translation>
<translation id="4195643157523330669">በአዲስ ትር ክፈት</translation>
<translation id="3102119246920354026">መሸጎጫ</translation>
<translation id="748127970106343339">የመሣሪያ ምስክርነት ስረዛን ያረጋግጡ</translation>
<translation id="3089395242580810162">ማንነትን በማያሳውቅ ትር ክፈት</translation>
<translation id="5899349522111170522">አዲስ ፋይል ይፍጠሩ</translation>
<translation id="7232255641409319872">ለተቀረው ድር እንደታገዱ ሆነው በጠቀሱዋቸው ድርጣቢያዎች ላይ ምስሎትችን ይፍቀዱ</translation>
<translation id="2360035970720276770">የኤችቲቲፒ ወይም ኤችቲቲፒኤስ ዩአርኤሎችን ብቻ ነው ማውረድ የሚቻለው</translation>
<translation id="6570560778840017462">ከእርስዎ የ<ph name="BEGIN_LINK"/>Google መለያዎች<ph name="END_LINK"/> እንዲወጡ አይደረጉም።</translation>
<translation id="5414836363063783498">በማረጋገጥ ላይ…</translation>
<translation id="8137558756159375272">ፍለጋ ላይ መንካት የተመረጠ ቃልን እና አሁን ያለውን ገጽ ወደ Google ፍለጋ ይልካል። በ<ph name="BEGIN_LINK"/>ቅንብሮች<ph name="END_LINK"/> ውስጥ ሊያጠፉት ይችላሉ።</translation>
<translation id="4376501731284077108">ቁጥጥር ያልተደረገበት</translation>
<translation id="2699916814609764774">የመገለጫ ዱካ</translation>
<translation id="6981982820502123353">ተደራሽነት</translation>
<translation id="8725066075913043281">እንደገና ይሞክሩ</translation>
<translation id="7977858705483383621">SafeSearch</translation>
<translation id="8909135823018751308">አጋራ…</translation>
<translation id="1056898198331236512">ማስጠንቀቂያ</translation>
<translation id="6575643671698722332">ዳግም ማስጀመር አልተሳካም። የእርስዎ መሣሪያ መስመር ላይ መሆኑን ያረጋግጡና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="8987061207681586800">Chromeን የራስዎ ያድርጉት</translation>
<translation id="654446541061731451">በሞገድ የሚለቅቁት ትር ይምረጡ</translation>
<translation id="4089831646916293264">ይህ ባህሪ በእርስዎ አገልግሎት አቅራቢ በሚቀርቡ ዋና የውሂብ አገልግሎቶች ላይ ጣልቃ ሊገባ ይችላል።</translation>
<translation id="3518985090088779359">ተቀበል እና ቀጥል</translation>
<translation id="4269820728363426813">የአገናኝ አድራሻ ቅዳ</translation>
<translation id="2359808026110333948">ቀጥል</translation>
<translation id="2512222046227390255">የራስ-ሙላ ቅጾች</translation>
<translation id="8515416241041728525">ለ<ph name="ADD_ACCOUNT_USER_NAME"/> መለያ አክል</translation>
<translation id="5765780083710877561">መግለጫ</translation>
<translation id="8261506727792406068">ሰርዝ</translation>
<translation id="1080790410959514870">በ <ph name="DOMAIN_NAME"/>ከሚቀናበር መለያ ዘግተው እየወጡ ነው። ይሄ በዚህ መሣሪያ ላይ የተከማቸውን የChrome ውሂብ ይሰርዘዋል፣ ነገር ግን ውሂቡ በእርስዎ የGoogle መለያ ውስጥ እንዳለ ይቀራል።</translation>
<translation id="4510973599275542560">ዳግም አትጫን</translation>
<translation id="1206892813135768548">የአገናኝ ጽሑፍ ቅዳ</translation>
<translation id="9154176715500758432">በዚሁ ገጽ ላይ ቆይ</translation>
<translation id="1416550906796893042">የመተግበሪያ ስሪት</translation>
<translation id="7063006564040364415">ከማመሳሰያ አገልጋዩ ጋር መገናኘት አልተቻለም።</translation>
<translation id="7363354739009474003">«<ph name="VIDEO_TITLE"/>»ን በመጫን ላይ</translation>
<translation id="8941729603749328384">www.example.com</translation>
<translation id="7400448254438078120">በጣቢያ ገደቦች ምክንያት ቪዲዮን መውሰድ አልተቻለም</translation>
<translation id="4271185234001491831"><ph name="LANGUAGE"/>ን በጭራሽ አትተርጉም</translation>
<translation id="7981795308302452224">ውርድ ማስጀመር አልተሳካም</translation>
<translation id="6671495933530132209">ምስል ቅዳ</translation>
<translation id="5804241973901381774">ፍቃዶች</translation>
<translation id="8209050860603202033">ምስል ክፈት</translation>
<translation id="2501278716633472235">ወደ ኋላ ተመለስ</translation>
<translation id="8941248009481596111">ወደዚህ ጣቢያ ያልዎት ግንኙነት የግልዎ ነው።</translation>
<translation id="1285320974508926690">ይህን ጣቢያ በጭራሽ አትተርጉም</translation>
<translation id="4165986682804962316">የጣቢያ ቅንብሮች</translation>
<translation id="3672452749423051839">የአሰሳ ስህተት ጥቆማ አስተያየቶች</translation>
<translation id="2956410042958133412">ይህ መለያ የሚቀናበረው በ<ph name="PARENT_NAME_1"/> እና <ph name="PARENT_NAME_2"/> ነው።</translation>
<translation id="780301667611848630">አይ፣ አመሰግናለሁ</translation>
<translation id="5164482624172255778">Google Chrome በሚቀጥለው ጊዜ ላይ በዚህ ጣቢያ ላይ ያሉ የ<ph name="LANGUAGE"/> ገጾች እንዲተረጎምልዎ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="4062305924942672200">የህግ መረጃ</translation>
<translation id="515227803646670480">የተከማቸ ውሂብን አጽዳ</translation>
<translation id="6757714913056001524">የእርስዎን ትሮች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ ለማግኘት መለያ ይምረጡ።</translation>
<translation id="6935223586406308151"><ph name="DOMAIN_NAME"/> ወደ የእርስዎ መነሻ ማያ ገጽ ታክሎዋል</translation>
<translation id="7638584964844754484">ትክክል ያልሆነ የይለፍ ሐረግ</translation>
<translation id="8528538445849828817">የገጽ ቋንቋ፦ <ph name="SOURCE_LANGUAGE"/></translation>
<translation id="7963646190083259054">አቅራቢ፦</translation>
<translation id="9065203028668620118">አርትዕ</translation>
<translation id="4881695831933465202">ክፈት</translation>
<translation id="6512448926095770873">ይህን ገጽ ተወው</translation>
<translation id="3414952576877147120">መጠን፦</translation>
<translation id="945632385593298557">የእርስዎን ማይክሮፎን ይድረሱ</translation>
<translation id="5626134646977739690">ስም፦</translation>
<translation id="8617240290563765734">በወረደው ይዘት ላይ የተጠቆመው ዩአርኤል ይከፈት?</translation>
<translation id="5565871407246142825">ክሬዲት ካርዶች</translation>
<translation id="8829678271838353305"><ph name="ACCOUNT_EMAIL_LAST"/> ገብቷል። በ<ph name="ACCOUNT_EMAIL_NEW"/> መግባት እንደ ዕልባቶች ያለ በመለያዎች መካከል የተመሳሰለ ውሂብ ያዋህዳል። መረጃ አለያይቶ ለማቆየት የአሰሳ ውሂብ በ<ph name="BEGIN_LINK"/>ቅንብሮች<ph name="END_LINK"/> ውስጥ ያጽዱ።</translation>
<translation id="7324738665594301612">የኤችቲቲፒኤስ ገጾችን በGoogle አገልጋዮች ላይ ተኪ የማድረግ እንደ ሙከራ አንድ አካል እየፈተሽን ነው።</translation>
<translation id="7947953824732555851">ተቀበል እና ግባ</translation>
<translation id="6333140779060797560">በ<ph name="APPLICATION"/> በኩል ያጋሩ</translation>
<translation id="6040143037577758943">ዝጋ</translation>
<translation id="2139186145475833000">ወደ መነሻ ማያ ገጽ አክል</translation>
<translation id="2888126860611144412">ስለChrome</translation>
<translation id="5138299137310274655">ይህ ገጽ በ<ph name="SOURCE_LANGUAGE"/> ነው። ወደ <ph name="TARGET_LANGUAGE"/> ይተርጎም?</translation>
<translation id="2913331724188855103">ጣቢያዎች የኩኪ ውሂብ እንዲያስቀምጡ እና እንዲያነቡ ይፍቀዱ (የሚመከር)</translation>
<translation id="5512137114520586844">ይህ መለያ የሚቀናበረው በ<ph name="PARENT_NAME"/> ነው።</translation>
<translation id="1373696734384179344">የተመረጠውን ይዘት ለማውረድ በቂ ያልሆነ ማህደረ ትውስታ።</translation>
<translation id="969096075394517431">ቋንቋዎችን ይቀይሩ</translation>
<translation id="5085880389019676122">የUSB ማከማቻ አይገኝም</translation>
<translation id="8928220460877261598">አሁን ወደ Chrome ገብተዋል።</translation>
<translation id="7811044698839470685">የይለፈ ሐረግዎ ያለው ሰው ብቻ ነው የተመሰጠረውን ውሂብዎን ማንበብ የሚችለው። ይህ የይለፍ ሐረግ ወደ Google አይላክም ወይም እሱ ላይም አይከማችም። የይለፍ ሐረግዎን ከረሱት ማመሳሰልን ዳግም ማስጀመር አለብዎት።</translation>
<translation id="8547287415299944404">የአሰሳ ታሪክ በህጻናት መለያ ሊጸዳ አይችልም</translation>
<translation id="5032574515228824816">ጠይቅ</translation>
<translation id="7772032839648071052">የይለፍ ሐረግ ያረጋግጡ</translation>
<translation id="8920114477895755567">የወላጆች ዝርዝሮችን በመጠበቅ ላይ።</translation>
<translation id="3988213473815854515">መገኛ አካባቢ ተፈቅዷል</translation>
<translation id="8912362522468806198">የGoogle መለያ</translation>
<translation id="6165508094623778733">ተጨማሪ ለመረዳት</translation>
<translation id="3003595280608617736">ምንም የኤስዲ ካርድ የለም</translation>
<translation id="6337234675334993532">ምስጠራ</translation>
<translation id="862875433388403934">ይዘቶችን (ፊልሞች፣ ሙዚቃ፣ ወዘተ.) የሚያወርዱ መተግበሪያዎች በአዲስ መሣሪያ ምስክርነት ላይ ተመስርተው ፍቃዶችን ዳግም እስኪያገኙ ድረስ በእነሱ የወረዱ ይዘቶችን መልሶ ማጫወት ላይቻል ይችላል።

አዲስ ፍቃዶችን ለማግኘት ከበይነመሩቡ ጋር ይገናኙና የወረዱት ይዘቶችዎን ያጫውቱ።</translation>
<translation id="5869522115854928033">የተቀመጡ የይለፍ ቃሎች</translation>
<translation id="1692118695553449118">አመሳስል በርቷል</translation>
<translation id="7961015016161918242">በፍጹም</translation>
<translation id="7607002721634913082">ለአፍታ ቆሟል</translation>
<translation id="5040262127954254034">ግላዊነት</translation>
<translation id="6112702117600201073">ገጽ በማደስ ላይ</translation>
<translation id="6820607729870073286">ምንም የተቀመጠ የድር ጣቢያ ቅንብሮች የሉዎትም።</translation>
<translation id="6990079615885386641">መተግበሪያውን ከGoogle Play መደብር ያግኙ፦ <ph name="APP_ACTION"/></translation>
<translation id="1121094540300013208">የአጠቃቀም እና የብልሽት ሪፖርቶች</translation>
<translation id="1159783623621444829">ይሄ የልጅ መለያ ነው</translation>
<translation id="1944384637046898011">ከ<ph name="TIME"/> ጀምሮ በGoogle ይለፍ ቃል አመስጥር</translation>
<translation id="6790428901817661496">አጫውት</translation>
<translation id="8109148095642131923">የወረደውን ንጥል ወደ የማውረጃ አቀናባሪ ማከል አልተሳካም።</translation>
<translation id="6295158916970320988">ሁሉም ጣቢያዎች</translation>
<translation id="497421865427891073">ወደ ፊት ሂድ</translation>
<translation id="2646820313617290661">የእርስዎ ወላጆች እነዚህን ቅንብሮች ማቀናበር ላይ ያግዛሉ።</translation>
<translation id="6643016212128521049">አጽዳ</translation>
<translation id="6177390657002841081">የውሂብ አስቀማጭን አብራ</translation>
<translation id="4056223980640387499">ቀይ ቡናማ</translation>
<translation id="8310344678080805313">መደበኛ ትሮች</translation>
<translation id="8396312449826231789">የተፈቀደላቸው ጣቢያዎች ብቻ</translation>
<translation id="17513872634828108">ትሮችን ክፈት</translation>
<translation id="411254640334432676">ማውረድ አልተሳካም።</translation>
<translation id="6277522088822131679">ገጹን ማተም ላይ ችግር ነበር። እባክዎ እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="7634554953375732414">ወደዚህ ጣቢያ ያልዎት ግንኙነት የግልዎ አይደለም።</translation>
<translation id="6409731863280057959">ብቅ-ባዮች</translation>
<translation id="6612358246767739896">ጥበቃ የሚደረግለት ይዘት</translation>
<translation id="1742134235943978220">ወደ <ph name="TARGET_LANGUAGE"/> ተተርጉሟል።</translation>
<translation id="6738867403308150051">በማውረድ ላይ…</translation>
<translation id="3809549525127675114">«<ph name="VIDEO_TITLE"/>» ጨርሷል</translation>
<translation id="5916664084637901428">በርቷል</translation>
<translation id="6965382102122355670">ይሁን</translation>
<translation id="4440256989292146959">ባነሰ ተጨማሪ ያስሱ</translation>
<translation id="4023950129927433024">የይለፍ ሐረግዎን ከረሱ ማመሳሰልን ያቁሙ እና በ<ph name="BEGIN_LINK"/>Google Dashboard <ph name="END_LINK"/> በኩል ዳግም ያስጀምሩ።</translation>
<translation id="7437998757836447326">ዘግተው ከChrome ይውጡ</translation>
<translation id="1178581264944972037">ለአፍታ አቁም</translation>
<translation id="5127805178023152808">አመሳስል ጠፍቷል</translation>
<translation id="5677928146339483299">ታግዷል</translation>
<translation id="5917058779668915997">የእርስዎ ትሮች፣ እልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች ከGoogle መለያዎ ጋር ይመሳሰሉ።</translation>
<translation id="1709438864123551175">የውሂብ አስቀማጭ</translation>
<translation id="6027491994609789413">ቪድዮ በማጫወት ላይ</translation>
<translation id="7561196759112975576">ሁልጊዜ</translation>
<translation id="605721222689873409">ዓዓ</translation>
<translation id="6784675033504223784">«<ph name="SEARCH_TERM"/>»ን ፈልግ</translation>
</translationbundle>